Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15397
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ማህበረ ሰላማ ጉድ አፈላ --- ትግራይ በአንበጣ እና ኩብኩባ ተወረረች። ቡቃያ እና ሳሩን አንበጣ እየበላው ነው።

Post by Abere » 05 Aug 2023, 10:03

ማህበረ ሰላማ ጉድ አፈላ --- ትግራይ በአንበጣ እና ኩብኩባ ተወረረች። ቡቃያ እና ሳሩን አንበጣ እየበላው ነው።

ሀሰተኛ ነብያቶች በፍሪያቸው ይታወቃሉ። በውጫዊ ማንነት ላይ ተመስርቶ መደምደም አያዋጣም፤ለዚህም ነው በፊሬያቸው መለየት እጅግ ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሚሆነው። የዛፍ የስሩ ምንነት መታወቂያው በፍሬው ነው። መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ይሰጣል። መጥፎ ዛፍ እንድሁ መጥፎ ፍሬን ይሰጣል። ስለዚህም ታምኝ የሆኑ መሪዎችን የመመዘኛ መንገዱ በፍሬዎቻቸው መሆን አልበት። ማቴ 7፡2