Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15397
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ፋኖ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት እንድያገኙ ጥበቃ ሲያደርጉ ---> DDT ኦነጎች ከዚህ ትምህርት ቢወስዱ ምን ይመስልሃል?

Post by Abere » 05 Aug 2023, 09:56

የአማራ ፋኖ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት እንድያገኙ ጥበቃ ሲያደርጉ ---> DDT ኦነጎች ከዚህ ትምህርት ቢወስዱ ምን ይመስልሃል?

የሞራል ልዕልና ልዩነት በአማራ ፋኖ እና በኦነግ ሽሜ መካከል እጅግ ሰፊ ነው።

እንድሁም በአማራ ፋኖ እና በወያኔ ህወሃት መካከል ያለው ልዩነት ከሰማይ እና ከምድር ዕርቀት ይሰፋል። ትህነግ አውሮፕላን ሙሉ ተጭኖ የተረጋፈ ብር የአገር ሃብት ሙሉ በሙሉ ዘርፎ የትግራይን ህዝብ ጉሮሮ ዘግቶ እዛው በልቶት እዛው ሞተ - ቀረ። የህዝብ ባንክ ዘርፈው በጆንያ ተሸክመው ዋሻ ለዋሻ ሲንከራተቱ ነበር -ቆስለው በህይወት የተረፉት እንደመሰከሩት።

--- የወደፊቷ ኢትዮጵያ ሌብነት የሚጸየፍ ትውልድ እና አመራር ትፈልጋለች። ይህ ትምህርት ነው።

--- የወደፊቷ ኢትዮጵያ ዓላማ ያለው ለዓላማ የሚሞት ሃሞተ ቆራጥ መከላከያ ትፈልጋለች። ይህም ትምህርት ነው።

በዘረኝነት የሰከረ የወያኔ እና የኦነግ አይነት ሌባ ማየት አትሻም። ኢትዮጵያዊያኖች ደክሟቸዋል - የዘረኛ እና የጎሰኛ የቀማኛ የሰልቃጭ የጠባቦች መንገድ መሄድ ታክቷቸዋል።

ፋኖ የኢትዮጵያ የነጻነት ታጋይ የህዝብ ጥላ ነው።