Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by sarcasm » 28 Jul 2023, 05:53

"የአማራ ፖለቲካ ራሱ ላይ ነው የሚተኩሰው"

ከበቂ በላይ የመከላከያ ሰራዊት በኣከባቢው ኣለ። እነሱ እንደሚሉት ከሆነ፤ የትግራይ ሃይሎችም ትጥቅ ኣልፈቱም። ታድያ . . . .

Abere
Senior Member
Posts: 15403
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Abere » 28 Jul 2023, 08:48

የትግሬ ወያኔ "የብልጥ-ሞኝ' ነው። እራሱ ለእራሱ ህግ ሳያውቀው የአማራ ህዝብ እና እርስት ሰርቆ 27 አመታት በሗላ በህዝባዊ ሃይል ሲባረር እወቁልኝ ወልቃይት ራያ የእኔ ነው። ትግሬዎች ጊዜያችሁን ባታጠፉ መልካም ነው። ወደ ስራ ብትገቡ ይሻላል። ዛሬ መቀሌ መሃል ከተማ በሰልፍ የሚታዩት አካል ጉዳተኞች ሰላም ቢኖር ኑሮ ብዙ ህልም ነበራቸው( ምናልባት ሃኪም መሆን፤ አስተማሪ መሆን፤ አትሌት ሁኖ አገር ማስጠራት፤ ወዘተ) ወይም ዕርዳታ ለማግኘት በወረፋ የሚጋፉት እናቶች እና ህጻናት የዐደባባይ አይን እና ጸሀይ ሳይገርፋቸው በቤታቸው እመቤት በሆኑ ነበር። እናንተ በውጭ አገር የምትኖሩ ትግሬዎች በሰላም እየኖራችሁ ኑ ቁጭ በሉ እናውራ ተራ YouTube ላይ እየተለጠፋችሁ እንደገና ትግሬን እሳት ለትጨምሩት ትፈልጋላችሁ። ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ለ27 አመታት ውድ ዋጋ ከፍለዋል፤ በአማራነታቸው ተሰድደዋል፤ በጅምላ ተጨፍጭፈዋል፤ በአፋቸው(አማርኛ ቋንቋቸው) እንዳይናገሩ በአፈሙዝ ተገደው ኑረዋል። ከመራራ ትግል በሗላ ዛሬ ነጻነታቸውን ያገኙት። ይህን ነጻነት ማንም ምድራዊ ሃይል ሊነጥቃቸው አይችልም። የሚሞክር ካለም ትግሉ ይቀጥላል። ተከዜ እና አሸንጌን ተሻግሮ የሚመጣ ጦረኛ ካለ ድጋሜ 1 ሚልዮን ነፍስ ይዞ ይምጣ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 10:07

ኤርትራዊው፥ አበረ፥አገሩቱ፥ እኮ፥የመተዳደርያ፥ህግ፥አላት፥ ከህግ፥ውጭ፥ የሆነ፥ሁሉ፥ በጉልበት፥ነው። ህግ፥ የማስከበር፥ጉልበት፥ያለው፥ ደግሞ፥መንግስት፥ ጋር፥ ነው። ያንን፥ችላ፥ብሎ፥ አለቅም፥ ማለት፥መዘዙ፥ ብዙ፥ ነው። እንደሰጎንዋ፥ ራስን፥አሸዋ፥ስር፥ ለመደበቅ፥እንደሞሞከር፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15403
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Abere » 28 Jul 2023, 10:40

ይችን ቀልድህን መቀሌ ላይ በአንተ እብሪት ምክንያት የወጣትነት ጊዜያቸውን እና አካላቸውን አጥፍተው ነጭ ወረቀት ይዘው ለሚንከራተቱት አጫውታቸው። ማር እና ወተት ስለሚዘንብባት ምድራዊ ገነቷ ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ተረትተረት ሰመመን አንብብላቸው። ወልቃይት እና ራያ ያለህግ የተሰረቁ ናቸው። ወያኔ እራሱ ዳኛ እራሱ ቀማኛ የሆነበት የተወኔት ስራ - በአማራ ትግል ያ የተወኔት መጋረጃ ተቀዳዷል። የወንበዴ ህግ የሚሆነው ለወንበዴዎች ብቻ ነው። ወልቃይት እና ራያን አገኛለሁ ብሎ ሰማይ ሰማይ ከማንጋጠጥ ከሰማይ የሚወርደውን ዝናብ ተጠቅሞ ጎመን በልቶ ቢያድር ወይም የጥቅምት ራቻ ቢያገኝ ለትግራይ ምስኪን ህዝብ ይጠቅመዋል።

Axumezana wrote:
28 Jul 2023, 10:07
ኤርትራዊው፥ አበረ፥አገሩቱ፥ እኮ፥የመተዳደርያ፥ህግ፥አላት፥ ከህግ፥ውጭ፥ የሆነ፥ሁሉ፥ በጉልበት፥ነው። ህግ፥ የማስከበር፥ጉልበት፥ያለው፥ ደግሞ፥መንግስት፥ ጋር፥ ነው። ያንን፥ችላ፥ብሎ፥ አለቅም፥ ማለት፥መዘዙ፥ ብዙ፥ ነው። እንደሰጎንዋ፥ ራስን፥አሸዋ፥ስር፥ ለመደበቅ፥እንደሞሞከር፥ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Misraq » 28 Jul 2023, 10:46

These galla kids are very funny. They support TDF more than Tegaru :lol: :lol: I can tell that these cowards are scared of fano amhara

I think good tegarus (if they exist) need to ask on why galla extremists really want and salivate amhara and tegaru to annihilate each other. In political chase board, it is obvious. Amhara and Tegaru finish each other means OLA/Oromuma/OPDO will have zero challenge on their wish to accomplish what they desire.

There should be a balancing act on the support you give to other political entities which you don't see in this idiot galla elites. They think they are smart but it is obvious

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 11:06

Tigray -Oromo alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration. Amhara extremists have given themselves to Isaias who is the foot soldier of Egypt and
has been working for long to destroy Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 15403
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Abere » 28 Jul 2023, 11:50

:lol:
--- You are taking Oromos for granted, but the ain't fool to go down the hellish path your decimated tdf and mama rat tplf undergone.
---- One thing which should always ring in your ear and click in your head,[ Amhara is the critical mass in Ethiopia]. When individuals say they are FANO, it means everyone is Fano too and is against the ethnic enclave of TPLF and OLF. There is Zero chance for the so-called "government" to sell its agenda or win any war.

---- Do not spread your own disease or infect Oromos, let your own Wyane infection takes care of you. The unforeseen effect of the deadly tribal virus already caused the Black-Death of Tigray. Most of your woyane disease carrier flees already dead. Like in the folklore where the donkey says, < let no grass grow in the meadow, once I die>, you badly want Oromos to die because your rag tags are dead in a million and your little fake kill is reduced to rubbles – not because of others, but your own belligerence and empty brag. 27 years of preparation to genocide Amhara evaporated into the thin air by Amhara. If Amhara did not stop Tigre rag tags, TPLF were in Addis Ababa now. That dream was cut short and turned into your worst nightmare, rolling naked in dirty streets. If that is not , you will perform another round of rolling. But we advise you to give a break or leave ordinary Tigres back home.
______ I assuredly say this, the Amhara movement has reached no point of return. And no power can stop it from where it is heading and achieve its mission 100%. You very well know that.

Axumezana wrote:
28 Jul 2023, 11:06
Tigray -Oromo alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration. Amhara extremists have given themselves to Isaias who is the foot soldier of Egypt and
has been working for long to destroy Ethiopia.

Misraq
Senior Member
Posts: 17777
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by Misraq » 28 Jul 2023, 12:09

Axumezana wrote:
28 Jul 2023, 11:06
Tigray -Oromo alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration. Amhara extremists have given themselves to Isaias who is the foot soldier of Egypt and
has been working for long to destroy Ethiopia.
Well, we will take both agames and gallas at once. we have started our journey and we won't look back. we know we have to pay sacrifice and by hook or crook, we will fcck everyone on our way.

Eritreans are out good friends. they don't wish ill to us this time. so don't be jealous

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የሞኝ ጨዋታ!" | የአማራ ክልል የፕሪቶርያ ስምምነት አካል ነው! | የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by sarcasm » 05 Aug 2023, 09:33

Please wait, video is loading...

Post Reply