Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እስቲ ለቅዳሜ ዋዜማ አቦነሽ ኖጬን ልጋብዛችሁ!!

Post by Horus » 04 Aug 2023, 22:45

አቦነሽ እልም ያለ የሶዶ ባላገር ነዋሪ ነች ። አማርኛም አትናገርም ። በምትኖርበት ባላገር ኤለመንታሪ ት/ቤት እንኳ ስለሌለ አትማርም ። ይህ ነገር የሚቀረጸው አጎቷ ጋ አዋሳ ነው። ኬር አውድ ሆቴል ያጎቷ አይመስለኝ ። ዘና በሉ!