Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

6 ጀነራሎች ዛሬ ተማረኩ። ሌላ ጀነራል ጎጃም ውስጥ በፋኖ ተገደለ።

Post by Union » 29 Jul 2023, 10:07

23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ

የተማረከውን መቁጠር አቁመናል :lol:

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: 6 ጀነራሎች ዛሬ ተማረኩ። ሌላ ጀነራል ጎጃም ውስጥ በፋኖ ተገደለ።

Post by Wedi » 29 Jul 2023, 11:23

union wrote:
29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ

የተማረከውን መቁጠር አቁመናል :lol:
Fanos will not be satisfied and sleep until they captured Birhanu Julla and Abebaw Tadesse and hanging them upside down!!

Misraq
Senior Member
Posts: 17784
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 6 ጀነራሎች ዛሬ ተማረኩ። ሌላ ጀነራል ጎጃም ውስጥ በፋኖ ተገደለ።

Post by Misraq » 29 Jul 2023, 11:39

union wrote:
29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ

የተማረከውን መቁጠር አቁመናል :lol:
:lol: :lol:

አቶ ዓብይ ከሩስያ ተጣድፎ የተመለሰው ለዛ ይሆን


Union

Re: 6 ጀነራሎች ዛሬ ተማረኩ። ሌላ ጀነራል ጎጃም ውስጥ በፋኖ ተገደለ።

Post by Union » 29 Jul 2023, 13:05

በስብሰባው ወቅት ሂልኮፕተር የተሸለመ የአፍሪካ መሪ አለ (የዙምባቤው)። የተለያዮ የአፍሪካ መሪዎች በስብሰባው ላይ ንግግር አድርገዋል። ኢሳያስም ንግግር አድርጓል። አብይ አህመድ ግን ዝም ጭጭ በል አንተ የፓለቲካ ሸር'ሙ'ጣ ተብሏል። :lol:

ሩሲያ ፋኖ። አንጀት አርስ :lol:

ከጀነራሉ ሞትጋ ተደምሮ ምንም ሌላ ምክንያት የለውም ሩስያ ለመቆየት። መፈንቅለ መንግስት በዙሪያው እያሸተተው እንደሆነም ያውቃል።

አብይ እና የሰላም እንቅልፍ ግን በጣም ነው የተነፋፈቁት።
Misraq wrote:
29 Jul 2023, 11:39
union wrote:
29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ

የተማረከውን መቁጠር አቁመናል :lol:
:lol: :lol:

አቶ ዓብይ ከሩስያ ተጣድፎ የተመለሰው ለዛ ይሆን


euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: 6 ጀነራሎች ዛሬ ተማረኩ። ሌላ ጀነራል ጎጃም ውስጥ በፋኖ ተገደለ።

Post by euroland » 29 Jul 2023, 13:45

በጣም ደስ የሚል ዜና ግን ስም የላቸውም እንዴ ምነው ደበቅሺው?

እኔ የሚገርመኝ አማራ ለተዋጋው አጋሜው የሚፈነጥዝበት ምክንያት ነው።

union wrote:
29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ

የተማረከውን መቁጠር አቁመናል :lol:

Union

Re: 6 ጀነራሎች ዛሬ ተማረኩ። ሌላ ጀነራል ጎጃም ውስጥ በፋኖ ተገደለ።

Post by Union » 29 Jul 2023, 14:02

💯!! no question about it. One of them (jula) almost got caught. He barley manged to escape. His guards had to literally drag him into the helicopter to escape
Wedi wrote:
29 Jul 2023, 11:23
union wrote:
29 Jul 2023, 10:07
23 ሟች ጀነራል በ3ወር ውስጥ

የተማረከውን መቁጠር አቁመናል :lol:
Fanos will not be satisfied and sleep until they captured Birhanu Julla and Abebaw Tadesse and hanging them upside down!!

Post Reply