Please wait, video is loading...
Re: አቶ ልደቱ መሳይ መኮንን እና ሻቢያን አዋረደ
መሳይ መኮንን ከልደቱ ጋር የነበረውን የሙግት ቆይታ በሚገባ የምትገልፀው አንድ ጥያቄ እና መልስ ነች።
መሳይ : "ልደቱ ለህወሃት ስስ ልብ አለው ትባላለህ?"
ልደቱ : "ለትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ ሆነህ ስትቆም ለህወሃት ተቆርቋሪ የሆንክ የሚመስላቸው ብዙ የፖለቲካ ቂላቂሎች አሉ"
የልደቱ መልስ ለመሳይ በልኩ የተሰፋች መልስ ነች!!
መሳይ : "ልደቱ ለህወሃት ስስ ልብ አለው ትባላለህ?"
ልደቱ : "ለትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ ሆነህ ስትቆም ለህወሃት ተቆርቋሪ የሆንክ የሚመስላቸው ብዙ የፖለቲካ ቂላቂሎች አሉ"
የልደቱ መልስ ለመሳይ በልኩ የተሰፋች መልስ ነች!!
Please wait, video is loading...
Re: አቶ ልደቱ መሳይ መኮንን እና ሻቢያን አዋረደ
100% true. The wutaf nakais just switched sides for their economic reasons. Messay Mekonen even called for all Tigrians to be incarcerated in the rest of the country for being born within the Tigray ethnic group. That is tantamount to ethnic cleansing.
Re: አቶ ልደቱ መሳይ መኮንን እና ሻቢያን አዋረደ
አየ ኤዱ ጁንቲ
እኔ ጆ ባይደን ሙልጭ አድርጌ ብሰድበው በኔ የሚበሳጭ ይመስልሻል? መፈጠሬን እንኳን አይውቅም።
ይኸን ስል አንድ ነገር አስታወሰኝ
የወያኔ ወታደሮች ከመቀሌ ና ከመላው ትግራይ ተባረው ቆላ ተምቤን ተደብቀው ለአንድ ጋዜጤኛቸው እንዲህ ብለውት ነበር ፤
" ሻዕቢያ የታጠቅነውን መሳሪያዎች ፣መድፎች፣ታንኮች፣ ሮኬቶች ሙልጭ አድርጎ ወሰደብን እኛ ግን ቀላል ሰዎች አይደለንም በስድብ የውርጅብኝ መአት አወረድንባቸው"
Re: አቶ ልደቱ መሳይ መኮንን እና ሻቢያን አዋረደ
በነገራችን ላይ ልዴቱ አያሌው አሁን የት ሁኖ ነው ቃለ-መጠይቅ የተደረገለት? አሜሪካን አገር ሁኖ ነው ወይስ ኢትዮጵያ ተመልሶ ሂዶ ነው። ኢትዮጵያ ሂጀ እጅ እሰጣለሁ መፈንቅለ መንግስት ክስ የተመሰረተብኝን የሃሰት ክስ በፍርድ ቤት ነጻነቴን አስመሰክራለሁ ብሎ አትያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ነበር። የሚገርመው ግን አብይን ከስልጣን ለመፈንቀል የትግሬን ጦር ሲመራ የነበረው የወያኔው ጻድቃን ወይም ስብሃት ነጋ ከዕዳ ነጻ በሆኑባት አገር የልደቱ ወንጅል የቱን ያህል ቢከብድ ነው?!
ወይስ የአህያ ባል ከጅብ አያስጥል ነው!? እነ ጌቾ ነጻ ሲሆኑ እርሱን አብረው ነጻ ያላወጡት።ወያኔን መደገፍ የሞራል ልዕልና ነው ያለ ፓለቲከኛ ይመስለኛል ልደቱ አያሌው።ያ የወያኔ የሞራል ልዕልና ነው 1 ሚልዮን ምስኪን ትግሬ ያስጨረሰው።
ወይስ የአህያ ባል ከጅብ አያስጥል ነው!? እነ ጌቾ ነጻ ሲሆኑ እርሱን አብረው ነጻ ያላወጡት።ወያኔን መደገፍ የሞራል ልዕልና ነው ያለ ፓለቲከኛ ይመስለኛል ልደቱ አያሌው።ያ የወያኔ የሞራል ልዕልና ነው 1 ሚልዮን ምስኪን ትግሬ ያስጨረሰው።