Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቤ አብርሃም ፤ ጥያቄ አለኝ?

Post by Horus » 23 Jul 2023, 15:17

ከዚህ በታች የምትሰማው አዲሱ የአብነት ሱዳንኛ ዘፈን ግጥሙ በግእዝ ፊደል ጽፎልናል ። አንተ የአረብኛ ተናጋሪም ጸሃፊም እንደ ሆንክ አውቃለሁ ። የአረብኛ ቋንቋ በግእዝ ፊደል ቢጻፍ የተሻለ አይመስልህም ወይ?