Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17790
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ብልፄ በለስ እየቀናት አይደለም አማራ ፋኖ ጢባ ጢቢ ሲጫወትባት እስቲ ተመልከቱ

Post by Misraq » 18 Jul 2023, 12:58

.
.
.
ሸዋ ሲወጥራት ሃይሏንና ትኩረቷን እዛ ስታደርግ ያቀዘቅዘውና ወሎ ውስጥ አሯን ያበላታል። ወሎ ውስጥ ሰብሰብ ስትል ጎጃም ውስጥ ያራውጧትና ተግተልትላ ትኩረትዋ ወደ ጎጃም ሲሆን ጎንደር ውስጥ ደሞ ተጠርታ ትለጠለጣለች።

ብልፄን በልብ ድካም ብቻ የሚያጠፋ አማራ ፋኖ ነው በየቦታው የተከሰተው።