-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የብልፅግና ሰራዊት በከፍተኛ ቁጥር መክዳት፡ የጀነራሎቹ ንትርክ፡ የአብይና ትህነግ ሽርክና፡ የአማራ ሀይሎች መጠናከር፡
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የብልፅግና ሰራዊት በከፍተኛ ቁጥር መክዳት፡ የጀነራሎቹ ንትርክ፡ የአብይና ትህነግ ሽርክና፡ የአማራ ሀይሎች መጠናከር፡
እኛ ያለንን መረጃ ሕዝቡ ቢያውቀው ሐገር ይፈረሳል እያለ ነው የብልፅግናው ጀነራል ስብስብ፡፡ ያም አልበቃው፡) አማራው ማጥቃት ከጀመረ አዲስ አበባ ለመግባት የሚያስቆመው ሀይል የለም፡፡ ትህነግ ሀምሳ ሺህ ሰራዊት እንዲገብር ተፈርዶበታል፡፡ ጎበዝ ነገሩ ሳይጀመር ሊያበቃለት ይሆን? ማነህ ሳዊሮስ ፡ እየበለፀጋችሁ ጠብቁን 
