Re: Isiaias driving Eritrea into Isolation Cul-de-sac; left out from Sudan's regional reconciliations, he's lashing out
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢጋድ የሱዳንን ግጭት ለመፍታት ያቋቋመውን የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤን (ኢትዮጵያ፣ ኬንያ ፣ጅቡቲ እና ደቡብ ሱዳን) እያስተናገዱ ነው
*************
የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎችን ለማደራደር የተቋቋመው የአራትዮሽ ስብሰባ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ጉባኤ ለመሳተፍም የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል።
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን ኢጋድ በጅቡቲ ባካሄደው አስራ አራተኛው የመሪዎች ስብሰባ ላይ የሱዳንን ቀውስ ለመፍታት አራት ሀገራትን መሰየሙ ይታወሳል።
ኢትዮጵያ፣ ኬንያ ፣ጅቡቲ እና ደቡብ ሱዳን በኢጋድ የተሰየሙ ሀገራት ሲሆኑ ኢትዮጵያ አስተናጋጅ ሀገር ናት።

Please wait, video is loading...
Re: Isiaias driving Eritrea into Isolation Cul-de-sac; left out from Sudan's regional reconciliations, he's lashing out
1. They came to visit him, not the other way around.
2. PIA knows Sudan & its politics, than all the regional leaders combined!
3. "Left out" or not who cares if it leads to peace in the Sudan, but that's NOT the end-game. The end-game is a perpetuation of the conflict, ad-infinitum.
2. PIA knows Sudan & its politics, than all the regional leaders combined!
3. "Left out" or not who cares if it leads to peace in the Sudan, but that's NOT the end-game. The end-game is a perpetuation of the conflict, ad-infinitum.
Re: Isiaias driving Eritrea into Isolation Cul-de-sac; left out from Sudan's regional reconciliations, he's lashing out
አሁን አብይ አሕመድና ወርቅነህ ገበየው ( ሁለት የውሸት ዶክተሮች) አገር ውስጥ ያለውን ችግር መፍታት የተሳናቸው ከቂጥ ላሽ አጋሜ Axumqezenam and Aram-secaram በስተቀር ማንም እንደ statesmen አይቆጥራቸውም