Re: ቤተ-እስራኤሎች በላቲን ይፃፉ እንዴ?
selam,
እንደ ምታውቀው ዪሁዲዎች ይህ ነው የሚባል የዘፈን ሆነ የጭፈራ ባህል የላቸውም ። ለምሳሌ ይህ የይሁዲ ወይም እስራኤል ባህላዊ ዘፈን ነው ወይም ዳንስ ነው የሚባል የላቸውም ። ስለዚህ በግዜ ረዝመት የቤተ እስራኤሎች እስከስታ በትንሹ ተለውጦም ቢሆን ብሄራዊ ዳንሳችደው እንደ ሚሆን አልጠራጠርም ። እስክስታ ከሰሜን አፍሪካ ዪሁዲዎች (የሞሮኮ፣ ቱኒስና የመን ይሁዲዎች ውዝዋዜ ስለ ሚጠጋ ማለት ነው። ስለዚህ ጉዳት ተጽፎ አንብቤ ነበር ድሮ ።

Even their boring Hora dance is taken from east Europe.
Horus wrote: ↑10 Jul 2023, 00:40selam,
እንደ ምታውቀው ዪሁዲዎች ይህ ነው የሚባል የዘፈን ሆነ የጭፈራ ባህል የላቸውም ። ለምሳሌ ይህ የይሁዲ ወይም እስራኤል ባህላዊ ዘፈን ነው ወይም ዳንስ ነው የሚባል የላቸውም ። ስለዚህ በግዜ ረዝመት የቤተ እስራኤሎች እስከስታ በትንሹ ተለውጦም ቢሆን ብሄራዊ ዳንሳችደው እንደ ሚሆን አልጠራጠርም ። እስክስታ ከሰሜን አፍሪካ ዪሁዲዎች (የሞሮኮ፣ ቱኒስና የመን ይሁዲዎች ውዝዋዜ ስለ ሚጠጋ ማለት ነው። ስለዚህ ጉዳት ተጽፎ አንብቤ ነበር ድሮ ።
Re: ቤተ-እስራኤሎች በላቲን ይፃፉ እንዴ?
በትክክል ! ከአይሪሾች እስከ ምስራቅ አውሮጃ ለጅ ተያይዞ ክብ መዞር ነው! ሲያስጠሉ !Selam/ wrote: ↑10 Jul 2023, 00:45Even their boring Hora dance is taken from east Europe.
![]()