መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።

Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ውሸት፥ ትሰልቃለህ፤
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13725
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
አቶ ግዛቸው የሰጠው በሀሳብ ደረጃ ግልጽ ነው። መሬት ላይ ያለው እውነታ ሲታይ ግን ከአማራ ክልል ሰላም ወደዳ ህዝብ እና የሰላም ጉጉት ጋር አይሄድም። የአማራ ህዝብ ችግር ሙሉ በሙሉ ውጫዊ ነው( ከክልሉ ውጭ)። በማኔጅመንት/Organization/ ቲዎሪ SWOT (Strength/ Weakness vs. Opportunity /Thear )አጢኖ(analysis)
ሴፈተሽ
--- የአማራ ህዝብ ዐርበኝነት፤ ህግ እና ስርዐት ጠባቂነት፤ የህዝብ ብዛት፤የኢኮኖሚ ፤ የባህላዊ ተቋም የደህንነት ደጀንነት (ፋኖ) የመሳሰሉት የአማራ ጠንካራ ጎኖች ናቸው(Strength)። በሌላ መልኩ በአማር ህዝብ መካከል በቀላሉ ለገንዝብ የሚሸጡ አድርባዮች መኖር፤ በኦነግ እና ወያኔ የተመሰረተ ብአደን መኖር የአማራ ህዝብ ውስጣዊ ድክመቶች (weakness) ናቸው;;
--- በርካታ የአማራ ህዝብ የነጻነት እና የልማት አበሳ የሆኑት ምንጮች ውጫዊ ስጋቶች (Threat) ናቸው። የህልውና ስጋት የሆነው በአማራ ላይ ከውጭ ተጽኖ የተጫነበት ኢ-ህገመንግስት እና ክልል። ለምሳሌ አማራን የሚያስተዳድረው ኦሮሙማ ነው። ይህን ከብአደን ጋር በመሆን አማራ ማሸነፍ አይችልም። አማራ በትግል ነው። ለአማራ ውጫዊ መልካም አጋጣሚ (opportunity) እየሆነ ያለው አንዳንድ ሃይሎች እና ኢትዮጵያዊያን አሁን አማራ በእርግጥም የተገፋ ህዝብ መሆኑን ተረድተዋል - ኦነግ እና ወያኔን ህዝብ ጠልቶታል። በውጭ አገርም በርካቶች አማራ ይቅናህ እያሉት ነው። ይህ አጋጣሚ ወደ ምቹ ዕድል ነው። ዳሩ ግን ከብ አድን ጋር ይህ ሊሆን አይችልም። ተፈጥሮ አይፈቅድለትም። ብ አድን ተለዋዋጭ እና አድርባይ ድርጅት ነው። ትናንት የቆመለትን እና ቃል የገባለትን ይሽረዋል - የአማራን ህዝብ በማሳፈር እንጅ በማክበር አይታወቅም።
ስለዚህ አቶ ግዛቸው ስለውጫዊ ስጋቶች ምን ይላሉ?
ሴፈተሽ
--- የአማራ ህዝብ ዐርበኝነት፤ ህግ እና ስርዐት ጠባቂነት፤ የህዝብ ብዛት፤የኢኮኖሚ ፤ የባህላዊ ተቋም የደህንነት ደጀንነት (ፋኖ) የመሳሰሉት የአማራ ጠንካራ ጎኖች ናቸው(Strength)። በሌላ መልኩ በአማር ህዝብ መካከል በቀላሉ ለገንዝብ የሚሸጡ አድርባዮች መኖር፤ በኦነግ እና ወያኔ የተመሰረተ ብአደን መኖር የአማራ ህዝብ ውስጣዊ ድክመቶች (weakness) ናቸው;;
--- በርካታ የአማራ ህዝብ የነጻነት እና የልማት አበሳ የሆኑት ምንጮች ውጫዊ ስጋቶች (Threat) ናቸው። የህልውና ስጋት የሆነው በአማራ ላይ ከውጭ ተጽኖ የተጫነበት ኢ-ህገመንግስት እና ክልል። ለምሳሌ አማራን የሚያስተዳድረው ኦሮሙማ ነው። ይህን ከብአደን ጋር በመሆን አማራ ማሸነፍ አይችልም። አማራ በትግል ነው። ለአማራ ውጫዊ መልካም አጋጣሚ (opportunity) እየሆነ ያለው አንዳንድ ሃይሎች እና ኢትዮጵያዊያን አሁን አማራ በእርግጥም የተገፋ ህዝብ መሆኑን ተረድተዋል - ኦነግ እና ወያኔን ህዝብ ጠልቶታል። በውጭ አገርም በርካቶች አማራ ይቅናህ እያሉት ነው። ይህ አጋጣሚ ወደ ምቹ ዕድል ነው። ዳሩ ግን ከብ አድን ጋር ይህ ሊሆን አይችልም። ተፈጥሮ አይፈቅድለትም። ብ አድን ተለዋዋጭ እና አድርባይ ድርጅት ነው። ትናንት የቆመለትን እና ቃል የገባለትን ይሽረዋል - የአማራን ህዝብ በማሳፈር እንጅ በማክበር አይታወቅም።
ስለዚህ አቶ ግዛቸው ስለውጫዊ ስጋቶች ምን ይላሉ?
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13725
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
We are monitoring the situation carefully and see if a peaceful resolution is possible which benefits Gondar, Sekota, Weldiya, Kobo, Zobel ,Simien, Debark, Dansha, Armachiho, and Gashbarka.
For the mean time
Enjoy Amazing Music from Wajan Nuradis Seid
For the mean time
Enjoy Amazing Music from Wajan Nuradis Seid
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13725
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
Can Amhara activists explain this post from Baden?
How come Baden didnt say "hulet biher alamata yetenorat be'zemanat teyake memeles bla bbla bla" the cyber warriors told me Baden (AmaraBilisigna) will work with tplf against amhara.
5 minutes ago
How come Baden didnt say "hulet biher alamata yetenorat be'zemanat teyake memeles bla bbla bla" the cyber warriors told me Baden (AmaraBilisigna) will work with tplf against amhara.
5 minutes ago
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
ሲሸነፉማ እንገንጠል ነው የሚሉት። ኢትዮጵያ ትዝ የምትላቸው ትንሽ ያሸነፉ ሲመስላቸውና፣ ስልጣን ሲያገኙ ነው።
በተለይ አማራውና ጉራጌው ግን አካፋም ዘነበም ከኢትዮጵያዊነቱ መቼም ዝንፍ ንቅንቅ አይልም። ምክንያቱም ህይወቱ በእምነትና በዕውነት የተገመደ ስለሆነ ነው። ግን ሁሉም ሰው እንደዛ ነው ወይ ብትለኝ፣ ስህተት ነው እልሀለሁ። ወያኔና ኦነግ-ሸኔ ክፋትንና ጠኔን እንደወረርሺኝ እያያስፋፉት ነው። ፈጣሪ ይገስፃቸው!
በተለይ አማራውና ጉራጌው ግን አካፋም ዘነበም ከኢትዮጵያዊነቱ መቼም ዝንፍ ንቅንቅ አይልም። ምክንያቱም ህይወቱ በእምነትና በዕውነት የተገመደ ስለሆነ ነው። ግን ሁሉም ሰው እንደዛ ነው ወይ ብትለኝ፣ ስህተት ነው እልሀለሁ። ወያኔና ኦነግ-ሸኔ ክፋትንና ጠኔን እንደወረርሺኝ እያያስፋፉት ነው። ፈጣሪ ይገስፃቸው!
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
ግሩም አተረጓጎም ነው። ግን እኔ የተረዳሁት በዚህ መልካ አይደለም። ለምሳሌ ኦሮሙማ ብልጽግና እንመልከት። ወያኔ በአማራ ሃይል ከተደቆሰ በሗላ እና ዐብይ አህመድ እርግጠኛ መሆኑን እንዳረጋገጠ የመገንጠል ጥያቄ የሚያመቻቹ ግልጽ እርምጃዎች ሲወሰድ ታይቷል። በሌላ መልኩ የብልጽግና ስልጣን ፈተና ውስጥ ሲወድቅ ኢትዮጵያን ያንቆለጳጵሷታል። ወያኔዎች እንድሁ መሸነፋቸውን ሲያውቁ ለስልት ያህል አሁን ኢትዮጵያዊ ለመሆን ሲፍገመገሙ ይታያል (ጥቂት ቢሆንም) ይህ ስልት ግን ትግራይን ለመገንጠል የሚያመች መሬት ለማግኘት ነው። ያ ባይሆን እኮ በውስጥ የአስተዳደር ወሰን ላይ ይህን ያህል ጦርነት እና ስልት መቀያየር አያስፈልግም። ኢትዮጵያ መሆን የሚፈልጉት ለስልት ነው። በእርግጥ ሽፍታ መሪዎች ከታላቋ ኢትዮጵያ ሀብት መዝረፍ ስለሚፈልጉ ሊሆን ይችላል። ለ27 አመታት እንደት ኢትዮጵያ እየደማች ትግራይ እንድትለማ ሲሰራ እንደ ነበር አይተናል - 80% መከላከያ እሴት መቀሌ ነበር።
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
Who organized the even? Do you have any information if the event also raised fund to rehabiliate the Raya people. The Raya Korem Alamata people have been the worst victim of the TPLF invasion and occupation.
Noble Amhara wrote: ↑09 Jul 2023, 08:20Can Amhara activists explain this post from Baden?
How come Baden didnt say "hulet biher alamata yetenorat be'zemanat teyake memeles bla bbla bla" the cyber warriors told me Baden (AmaraBilisigna) will work with tplf against amhara.
5 minutes ago
Re: መስማት ያስጠሉኝ --- ሲሸነፉ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሉ አክራሪ ትግሬ-ወያኔዎች እና አካራሪ ኦሮሞ ኦነጎች።
ገባኝ - አንተ የምታወራው ስለ አለፉት አምስት አመታት የወያኔና የኦነግ-ሸኔ ወራዳና የሽርሙጥና ባህርይ ነው። እኔ የዘገብኩት የሃምሳ ዓመታት ሰይጣናዊ ስራና ኩነኔያቸውን ነው።
Abere wrote: ↑09 Jul 2023, 10:43ግሩም አተረጓጎም ነው። ግን እኔ የተረዳሁት በዚህ መልካ አይደለም። ለምሳሌ ኦሮሙማ ብልጽግና እንመልከት። ወያኔ በአማራ ሃይል ከተደቆሰ በሗላ እና ዐብይ አህመድ እርግጠኛ መሆኑን እንዳረጋገጠ የመገንጠል ጥያቄ የሚያመቻቹ ግልጽ እርምጃዎች ሲወሰድ ታይቷል። በሌላ መልኩ የብልጽግና ስልጣን ፈተና ውስጥ ሲወድቅ ኢትዮጵያን ያንቆለጳጵሷታል። ወያኔዎች እንድሁ መሸነፋቸውን ሲያውቁ ለስልት ያህል አሁን ኢትዮጵያዊ ለመሆን ሲፍገመገሙ ይታያል (ጥቂት ቢሆንም) ይህ ስልት ግን ትግራይን ለመገንጠል የሚያመች መሬት ለማግኘት ነው። ያ ባይሆን እኮ በውስጥ የአስተዳደር ወሰን ላይ ይህን ያህል ጦርነት እና ስልት መቀያየር አያስፈልግም። ኢትዮጵያ መሆን የሚፈልጉት ለስልት ነው። በእርግጥ ሽፍታ መሪዎች ከታላቋ ኢትዮጵያ ሀብት መዝረፍ ስለሚፈልጉ ሊሆን ይችላል። ለ27 አመታት እንደት ኢትዮጵያ እየደማች ትግራይ እንድትለማ ሲሰራ እንደ ነበር አይተናል - 80% መከላከያ እሴት መቀሌ ነበር።