Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3313
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

ዶ/ር ደሳለኝ ,ክርስቲያን ታደለ -ለምን ከአብይ ፓርላማ ጥላችው አትወጡም??

Post by Tiago » 08 Jul 2023, 21:06

ዶ/ር ደሳለኝ ,ክርስቲያን ታደለ - ብእዴን (National Movement of Amhara (NaMA) ለምን ከአብይ ፓርላማ ጥላችው አትወጡም??

እማራው እብይ እህመድን እና ወያኔን ከመዋጋት በፊት ብእዴን ነው መዋጋት ያለበት

እማራው እገር እልባ ያደረገው ህገምንግስቱ እይቀየርም ያለው እገኘሁ ተሻገር ነው ታዲያ እማራ እክራሪ ኦሮሞ
እና ወያኔ ጠላቶቻችን ናቸው ዋናው የእማራው ጠላት ብእዴን ነው

ህገምንግስቱ እይቀየርም ያለው ባንዳው
እገኘሁ ተሻገር ነው


እማራው እስክ መቼ ድረስ ካንስር የሆነውን ብእዴንን ተሽክሞ የሚኖረው ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13232
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዶ/ር ደሳለኝ ,ክርስቲያን ታደለ -ለምን ከአብይ ፓርላማ ጥላችው አትወጡም??

Post by DefendTheTruth » 09 Jul 2023, 11:03

Tiago wrote:
08 Jul 2023, 21:06
ዶ/ር ደሳለኝ ,ክርስቲያን ታደለ - ብእዴን (National Movement of Amhara (NaMA) ለምን ከአብይ ፓርላማ ጥላችው አትወጡም??



አማራ ነኝ አላልክም እንዴ አንተ ዉሸታም? ከሆንክ ታዲያ እንዴት አብን ን ከ ብ ኣዴን መለየት ያቅተሃል?

ወደ ጥያቄ ከተመለስኩኝ፣ ያንን ዉሳኔ ሻለቃ ዳዊት ወለደጊዮርጊስ እስከአሁን ስላልወሰነ ጥለዉ መዉጣት አይችሉም፣ ሁለቱ ተላላኪዎች።

አቤቶታህን ወደ ሻለቃዉ መልስ!

Post Reply