Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አረንጓዴ፤ቢጫ፤ቀይ ሰንዴቅ ዓላማ የተባበሩት የአፍሪካ ስቴትስ ሰንደቅ ዓላማ እንድሁ የአማርኛ ቋንቋ እና ሆህያት የተባበሩት የአፍሪካ ስቴትስ ቋንቋ ሆኑ። የመገበያያ ገንዘቡ ስም ማን ይሆን?

Post by Abere » 08 Jul 2023, 16:30