እንደ አለቃው አብይ፣ የዘርፉን አስተዋጽኦ የሚያሳንስ ሰው መሆኑ ባያጠራጥርም ቅሉ፣ የአብይ እይታ ነክና ፥ መደመም ተኮር ኢኮኖሚ፣ በቀነጨረ አባዥነቱ ምክንያት ጠቅላላ ህብረተሰብ ላይ ያለው ከፍሰት-ትርፍ አነስተኛ መሆኑ እየታወቀ፣ እሄ ምስል ወዳጅ ጠ/ሚ ፣ ዘርፈ ብዙ እያለ የሚቀባጥረው ኢክኖሚ ከምጣዱ ያረረ መሆኑንና ፣ አንድና አዋጪ ዘርፍ ማኑፋክቸሪንግ መሆኑን መሸጥ የማይችል ሚንስቴር ''ኢትዮጵያ ታልማ'' በሚል ኢሱ-አብይ ኢምፓርት ሳብስቲቱሽን ኢኮኖሚ ተባባሪ ሆኖ እየዳኋ ይገኛል!!
ሰነፍ: ዘገምተኛ ወይም ቡከኔ ካልሆነ በስተቀር ከሚዲያ ለምን ይሸሻል?