ሆዳም ከሆዱ በላይ የምታየዉ ሌላ ነገር የለም::
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13230
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ሆዳሞቹ ምን ኣሉ ዛሬ?
ከሆድ ዉጪ ምንም ነገር የማይታያቸዉ ና ለሆዳቸዉ ያደሩት አፈ-ሰፊዎቹ፣ ይህንን ስያዩ፡ ገንዘብ ከሆዳችን ተወስዶ፣ ህንፃ ተገነባ ብሎ ኡኡኡኡኡ ማለቱ ይቀጥላል።
ሆዳም ከሆዱ በላይ የምታየዉ ሌላ ነገር የለም::
ሆዳም ከሆዱ በላይ የምታየዉ ሌላ ነገር የለም::
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13230
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሆዳሞቹ ምን ኣሉ ዛሬ?
የመለስን ሞት "ያበሰረዉ" ጋዜጠኛ ዛሬ ደግሞ በአዲሱ EBC ቢሮ ለመጀመሪይ ጊዜ ዜና አወጃን በመድረግ የታርክ በለቤት ሆነ። ተመስገን በየነ (Temesgen Beyene).