Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 03 Jul 2023, 23:46
ወያኔም በ3ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባ እገባለሁ ብላ እነ ኸርማን ኮል እነ ቢቢሲ እነ ሲኤንኤን በሙሉ ገቡ ገቡ ብለው የሊጥ ሌባ ትግሬ ግን መቀሌ ገብተውት አረፋ
ኦነግ ኦሮሙማም ወደ በሻሻ ለመሮጥ እያኮበከበ ነው።
በ2ሳምንት ውስጥ ትጥቅ እና ሱሪ አስፈታለሁ ብሎ ሚስቱን ፈትቶ ሲኦል ሊገባ ነው

-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17799
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 04 Jul 2023, 00:03
ማርሻል ጁሊያ የውግያ ንድፉን ለባህላዊው ነጋዴ ጀነራል አበባው ስጥታለች። ባሕላዊው ነጋዴ አበባውም 5 star ሆቴል ሊደግምበት ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። ፋኖም በነዚህ ሆቴሎች ፏ ብትን የሚልበት ቀን ይመጣል
-
Union
Post
by Union » 04 Jul 2023, 00:58
ባህላዊ ቅጥረኛ ጀነራል አበባው ሰሞኑን የሱ ኮማንዶ አብዛኛው አፈር ልሶበት እሱ ግን ለጥቂት ነው የተረፈው። ከ7ቱ የኦሮሙማ ኦነግ ሟች ጀነራሎች በተጨማሪ የአባገዳ ጀነራል ጌታቸው ጉዲና እና አያና ወደ ሲኦል one way ትኬት ቆርጠው መሄዳቸው አስደንብሮታል። ይሄ ዝተት

ደሞ ጀነራል ነኝ ሲል አያፍርም እንዴ
