Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16625
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 03 Jul 2023, 12:57
.
.
.
አቶ ስታሊን አማራ ብሄርተኛና ኢትዮጵያኒስት አማራ እየተምታታባቸው ተቸግረዋል፥፥ ነፍጥ ያነሳው ብሄርተኛው አማራ መሆኑን ዘንግተው በአሰብ ሊያማልሉት የሞከሩት ሲከሽፍ ሚስጥሩ እስካሁን አልገባቸውም፥፥ ለዚህ ነው አማራ ብሄርተኝነቱ ለጠላት አይመችም በመጨረሻም ያድነዋል የምንለው
-
eden
- Member+
- Posts: 9985
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 03 Jul 2023, 15:52
‘መጀመርያ የመቀመጫዬን’ ነው ነገሩ
-
ADWA KING
- Member
- Posts: 42
- Joined: 13 Sep 2015, 22:28
Post
by ADWA KING » 03 Jul 2023, 17:58
Stalin, QONDAF AGAME start writing in AMHARIC??

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16970
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 03 Jul 2023, 23:13
ንፍጣም ቢጤ ነው - ወያኔስ ምን ልሁን ብላ ነው፣ መጀመሪያ ሙሉ ኤርትራን በኋላም ባዳሜን ፈርማ አስረክባ የሰጠችውን ዛሬ ሽርሙጥሙጥ ብላ አሰብን ለማስመለስ አረፋ የምትደፍቀው?
Misraq wrote: ↑03 Jul 2023, 12:57
.
.
.
አቶ ስታሊን አማራ ብሄርተኛና ኢትዮጵያኒስት አማራ እየተምታታባቸው ተቸግረዋል፥፥ ነፍጥ ያነሳው ብሄርተኛው አማራ መሆኑን ዘንግተው በአሰብ ሊያማልሉት የሞከሩት ሲከሽፍ ሚስጥሩ እስካሁን አልገባቸውም፥፥ ለዚህ ነው አማራ ብሄርተኝነቱ ለጠላት አይመችም በመጨረሻም ያድነዋል የምንለው