አሰባሳቢው አሜርካ ነው። ከኢሳያስ ቦሀላ ማን ኤርትራን ያስተዳድር እያሉ ነው።
የኤርትራ አፋር ስደተኞች ስብሰባውን እየመሩ ነው ማለታቸው ነገሩ ወዴት እያመራ እንደሆነ ግልፅ ነው
መመኘት ሌላ ማሸነፍ ሌላ
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ!!
-
Union
Re: አብይ እና አካለጉዛዮች ኢሳያስን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል አዲስ አበባ ውስጥ ተወያዩ። ጉባኤው ተጀምሯል።
ቀጀላ ነጋሺ ዘመዴ ነው ሲል ነበር። አድዋንም ኦነግ ነው ያሸነፈው ለማለት ፈልጎ እኛ እኛ ብሎ ተወው። እስቲ አሁን ዘመዶቹን ይዞ ሄዶ ኤርትራን ያሸንፍ ።
አማራ አፋር ወደ አዲስ አበባ እናመራለን
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ
አማራ አፋር ወደ አዲስ አበባ እናመራለን
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ