የአቢይ ብርሃኑ የግቤ ዘመነ መንግስት
አሁን ላይ የብዙ ገማቾች ሃሳብ አቢይና ብርሃኑ በደም ቃል ኪዳን የተስማሙት አንድ ነገር ይኖራል ባይ ናቸው! ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ ምናልባት የቦንጋ ተወላጅ ሆነው ከአቢይ አህመድ አሊ ጋር የስጋ ዝምድና ቢኖራቸውስ እያሉ ነው ገማቾቹ! አሁን ጉራጌም ለብርሃኑ ያለውን ድጋፍ ስቧል። ወረሞም ለአቢይ ያለውን ድጋፍ እየሳበ ነው። ወረሞች ወደ ሸኔና ጃዋር ደጋፊነት ተለውጠዋል ። ብቻ አንድ ነገር አለ