"በሕግ ያልተከለከ ሁሉ እንደተፈቀደ ይቆጠሯል። የምርጫ አዋጅ የተሰረዘ ፓርቲ መልሶ መመዝገብ የሚከለክል ሕግ የለውም።" ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ የሕገ መንግስት መምህር እና MP
ብርቱኳን የምርጫ ኮምሽን ሕግ ያልከለከላት ነው መልሼ መመዝገብ አልችልም ብላ የሰላም ስምምነቱንና የፓርላማ ውሳኔ ለማደናቀፍ የሞከረችው
Re: "በሕግ ያልተከለከ ሁሉ እንደተፈቀደ ይቆጠሯል። የምርጫ አዋጅ የተሰረዘ ፓርቲ መልሶ መመዝገብ የሚከለክል ሕግ የለውም።" ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ የሕገ መንግስት መምህር እና MP
ህወሃት ተመዘገበ አልተመዘገበ ምን ትርጉም እና ውጤት ያመጣል?ምንም። የሞተ አስከሬን ሱፍ በክራቫት አልብሶ መኮፈስ ነው። ቁም ነገሩ መታወቅ ያለበት ወያኔ የምታስበው እና የምታልመው የድንጋይ ዘመን የጎሳ ፓለቲካ እና ይህ የጎሳ ሁከት የትግራይን ህዝብ በኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ ሰለባ እና ችግርተኛ ያደርገዋል። የወያኔ ሩጫ የትም አይደርስም፤ የትግሬ ህዝብ በቁጥር ንዑስ ነው የፓለቲካ ይሁን የኢኮኖሚ ብሄራዊ ተጽዕኖ መፍጠር አይችልም - ይህ ማለት ለዝንተ-ዐለም የጎሳ ፓለቲካ የትግሬን ህዝብ ከጫዎታ ውጭ ያደርገዋል። ብዙዎች የ27 አመታቱን በጠመንጃ ስልጣን ወያኔ በመያዟ ታንኩንም ባንኩንም በመቆጣጠሯ በርካታ ትግሬዎች ተጠቃሚ ስለነበሩ ወደፊትም ያ የድሎት ዘመን ይመጣል በሚል እያለሙ ሊሆን ይችላል። ያ አይመጣም - ሙቷል። ትግራይ ወደ ፊት እንደሚፈጠሩት እንደ ወላይታ፤ሃዲያ፤ጉራጌ ክልል በመሆን ወረፋ-ረድፍ በመጠበቅ የብሄራዊ በጀት ተጠባባቂ እንጅ ከገንዘብ ካዝና ጥግ የሚያስቀርባት የለም። የትግራይ ህዝብ የሚጠቀመው የጎሳ ክልል ፈራርሶ ዜጋ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል የመመረጥ፤የመምረጥ፤ ሃብት የማፍራት፤ ቤት እና የእርሻ መሬት መያዝ ሲችል ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ያለ ወሬ የነፍሴን አቆዩልኝ የወያኔ እና የወያኔ ልጆች የኢንተርኔት ድስኩር ነው። እራሱ የትግራይ ህዝብ ወያኔን እየጠላው እና ይወገድልኝ እያለ እየጠየቀ ያለበት ሁኔታ ነው። በቅርቡ የተንቤን ክልል እና የእንደርታ ክልል ልሁን ጥያቄ ዋና ምንጩ የጎሳ ጭቆናና እራስምታት መሆን ነው። የገማ-የበሰብሰ እንቁላል ጫጩት አይፈለፍልም። በቃ! ወያኔ እንደዛ ነው።አብይ ቢጠብቀውም ( ለእራሱ ኦሮምያ የትግሬን ህዝብ መያዦ አድርጎ) የትግራይ ህዝብ በወያኔ ላይ እንደሚነሳ መቶ በመቶ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። የሞተ ጅብ እንደ መውገር ነው።
Re: "በሕግ ያልተከለከ ሁሉ እንደተፈቀደ ይቆጠሯል። የምርጫ አዋጅ የተሰረዘ ፓርቲ መልሶ መመዝገብ የሚከለክል ሕግ የለውም።" ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ የሕገ መንግስት መምህር እና MP
አበረ፤ "ትግራይ ወደ ፊት እንደሚፈጠሩት እንደ ወላይታ፤ሃዲያ፤ጉራጌ ክልል በመሆን ወረፋ-ረድፍ በመጠበቅ የብሄራዊ በጀት ተጠባባቂ እንጅ ከገንዘብ ካዝና ጥግ የሚያስቀርባት የለም።" አሁን ካዝናውስ የት አለ ብለህ ነው
