Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3916
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

A very sad day for Ethiopia! The little candle light of hope is gone!

Post by temari » 26 Jun 2023, 10:12

What a devastating news!

Supreme Court president Meaza Ashenafi - GONE
Birtukan Mideksa - GONE
Dr. Daniel Bekele of Ethiopian Human rights commission is now left and I guess his days are also numbered

We are now fully back to the pre 2018 repressive political space but this time facing even more dark and blick future. Sad sad sad!

የደንቆሮ tribalist ስብስብ አሁን ምርጫ ቦርድን ያጨማልቁታል፤ ያቦኩታል

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: A very sad day for Ethiopia! The little candle light of hope is gone!

Post by Horus » 26 Jun 2023, 10:41

ይህ ሙሉ በሙሉ የሚጠበቅ ነው ። ለለፉት 4 አመታት አማራጭ የሌለው ምርጫ ህጋዊ እንዲሆን በፒፒ ግፊት እትድታዘጋጅ እየተገፋች በብዙ መንገድ ብስጭቷን ስትገልጽ ነበር ። የትላንቱ የወላይታ ምርጫ እንኳን ብንወስድ በምርጫው ካርድ ላይ መኖር የነበረት ክልል መሆን ወይስ ክላስተር የሚሉት አማራጮች ሲሆን መላ ደቡብ የኢትዮፕያ 1/3 ሕዝብ አንድ ክልሉ ፈርሶ በሌላ በረት ሲታጎር አንድም ቀን አማራጭ ያለው ምርጫ አስደርጋ አታቅም። ሁልግዜ መጀምሪያ ፒፒ አንድ ካልስተር ወስኖ ቀጥሎ የብርቱካን ስራ ክላስተር ትሆናለህ ወይስ አትሆንም የሚል ነበር። አንድ ሕዝብ ካልስተር መሆነ ወይስ ክልል የሚል አማራጭ ተስጥቶ አያውቅም ። ይህ ነገር ፈጽሞ የሰለታት ነገር ነው ። አሁን ፓርቲዎች ሁሉ እስር ቤት ይገባሉ ። ማዕከላዊ የተባለው የወረሙማ ሸዋን መሰልቀጫ እቅድ በጉልበት ስራ ላይ ለማዋል ቄሮዎቹን ያዘጋጃል ። ከዚህ በኋላ ነጻነት ፈላጊ ለረጅም አመጽና የአርነት ጦርነት መዘጋጀት ይኖርበታል ።

የሚቀጥለው ኢዜማን ብርሃኑ ናቸው ! ውጡ በቃ!

Post Reply