ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ---> አል-ፋሽጋ ከአማራ ብብት ፈልቅቆ ለሱዳን የሰጠው ዐብይ አህመድ ስለ አሰብ ወደብ ሲያወራ እራሱን ወይስ የአማራን ህዝብ የህሌና ልቀት የሚሳደበው?
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ---> አል-ፋሽጋ ከአማራ ብብት ፈልቅቆ ለሱዳን የሰጠው ዐብይ አህመድ ስለ አሰብ ወደብ ሲያወራ እራሱን ወይስ የአማራን ህዝብ የህሌና ልቀት የሚሳደበው? አማራ ከእንግድህ ከወያኔ እና ኦነግ ጋር አብሮ የሚዘምትበት ብቻ ሳይሆን አብሮ የሚኖርበት አገር አይፈልግም።ለመሆኑ ከ50 ዓመታት በላይ ከሻዕብያ ጎን ተሰልፈው፥ በበጀት እና ትጥቅ ተደግፈው ይህን ያህል ዘመን የያዙትን አቋማቸውን እንደት አሁን ሊቀይሩ ቻሉ? የአማራ ጥላት የትግራይ ነጻ አውጭ እና በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ነው። የአማራን የአእምሮ ብቃት መሳደብ ነው። ማን አማራ ነው አማራን ወክሎ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ሂዶ ስለ አማራ የተደራደረው? ለመሆኑንስ የሚሆን እና የማይሆን ነገር የማይለይ ምን አይነት አማራ ነው? የእራሱን አል-ፋሽጋ ለስው ሰጥቶ የሚያሳድድ አማራ ካለ አማራ ሳይሆን ሌላ ነው። ኢትዮጵያ ለአለፉት 50 አመታት ፀረ-አማራ ነበረች። አሁንም ነች። ዳሩ ግን አማራ ለኢትዮጵያ ቁጥር 1 ደሙን ያፈሰሰ ህዝብ ነው። የአማራ ህይወት ሌጣ የባንክ ቼክ ያደረጉት የትግሬ ነጻ አውጭ እና የኦሮሞ ነጻ አውጭ በኢትዮጵያ ስም እያጭበረበሩ ሊኖሩ አይፈቀድላቸውም።
Re: ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ---> አል-ፋሽጋ ከአማራ ብብት ፈልቅቆ ለሱዳን የሰጠው ዐብይ አህመድ ስለ አሰብ ወደብ ሲያወራ እራሱን ወይስ የአማራን ህዝብ የህሌና ልቀት የሚሳደበው?
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ እስከመቸ፥ ነው፥ የአማራ፥ የበግ፥ ለምድ፥ ለብሰህ፥ የምታወናብደው? # Abiy Bring Back Our Access to Red Sea! የኢትዮጵያውያን፥ ሁሉ፥ ቁጥር፥ 1
አጀንዳ፥ ነው። ሌላው፥ የምታነሳው፥ አጀንዳ፥ ሁሉ፥ ጠጠሬን፥ በእህል፥ ለዉጡልኝ፥ እንደማለት፥ ነው።
አጀንዳ፥ ነው። ሌላው፥ የምታነሳው፥ አጀንዳ፥ ሁሉ፥ ጠጠሬን፥ በእህል፥ ለዉጡልኝ፥ እንደማለት፥ ነው።
Re: ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ---> አል-ፋሽጋ ከአማራ ብብት ፈልቅቆ ለሱዳን የሰጠው ዐብይ አህመድ ስለ አሰብ ወደብ ሲያወራ እራሱን ወይስ የአማራን ህዝብ የህሌና ልቀት የሚሳደበው?
አክሱምኢዛና፡
ትግራይ ላይ በየአቅጣጫው የተነሰሳውን የክልልነት ጥያቄ እና ሁከት ለማለዘብ እንድሁም አብይ አህመድ ስልጣኔን ልነጠቅ ነው የሚለውን የፍራቻ ዳመና ለመበተን ሲባል ውሽልሽል ምክንያት በመፈለግ አማራን ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስ እና ድምጽ አልባ ለማድረግ የተሸረበ ተንኮል ነው እንጅ እንደማይሆን የታወቀ ጉዳይ ነው።
የአማራ ህይወት ለትግሬ ነጻ አውጭ እና የኦሮሞ ነጻ አውጭ ሌጣ የባንክ ቼክ አይደለም። Do you understand this? Why do Amhara die for a country this 100% anti-Ethiopia? You thugs think Amharas are stupid?
አማራ ከኦነግ እና ወያኔ የበለጠ ስትራቴጂካዊ፤ ኢኮኖሚካዊ እና ፓለቲካዊ ጥቅም ከኤርትራ ጋር አለው። እንደ ህዝብ ይሁን እንደ ዜጋ ተመሳሳይ የሞራል ብቃት ተአማኒነት ከኤርትራ ጋር አለው። ሰላም በመፍጠር ኤርትራም አማራም የሚፈልጉትን ልማት ማምጣት ትሩፋቱንም የመጠቀም ዕድል ይሰጣቸዋል። ሰላም እና ፍቅር ድንበር አልባ ነው። ምቀኝነት፤አሲድነት፤ እኩይነት አይደለም ሩቅ ያለውን ቅርብ ያለውን ያሳጣሉ። የአማራ ህዝብ ሞኝ አይደለም አዲሲቷን አባይ ትግራይ አገር እና ኦሮምያ የምትባለውን አገር ለማዋለድ ለሚደረገው ስንኩል አላማ ደሙን አያፈስም፤ማተቡንም አይበጥስም። በምን ሂሳብ ነው ወለጋ ላይ በኦሮሞ መንጋ ባለቤቷን አጥታ፤ሀብቷን ተዘርፋ፤ አእምሮዋን ስታ ልጇን ለጠላቸው የወሎ አማራ እህት የእርሷ ወገኖች ለአብይ የኦሮሙማ ህልም ሲባል በቂል የአስብ ወደብ ቁማር የሚሞቱት?
ምድረ የሊጥ ዕቃ ሌባ ወያኔ ከመቸ ወድህ ነው ኢትዮጵያዊ የሆናችሁት? እስኪ ሰንደቅ አላማችሁን አሳዩን?! ዐባይ ትግራይ -እህ

አበረ፥ ወይ፥ ኤርትራዊ፥ ነህ፥ ወይ፥ አገር፥ ሻጭ፥ ባንዳ፥ ነህ፤
የአማራ፥ህዝብ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ነው፥ አይደለሁም፥ ሲልም፥ አልሰማሁም፥ ኢሳያስ፥ወይም፥ ሞት፥ ማለት፥ መብትህ፥ ነው፥ ነገር፥ግን የአማራ፥ ህዝብ፥ አሰብን፥ማስመለስ፥ አይፈልግም፥ ብለህ፥ በአማራ፥ ስም፥ መናገሩ፥ ትክክል፥ አይደለም። ይኸ፥ ጉዳይ፥ መለስ፥ ዜናዊ፥ እይኑን፥ ጨፍኖ፥ ለኢሳያስ፥ ከሰጠበት፥ ጊዜ፥ ጀምሮ፥ አጀንዳዬ፥ ነው፥ አሁንም፥ እየገፋሁት፥ ነው። I hope to see you at Assab soon!