Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ ህዝባዊ ግንባር (አህግ) ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች እና ኦነግ ሽሜ በተሰጡት ቦታዎች ህግ-የማስከበር ብቃት ንፅጽር

Post by Abere » 24 Jun 2023, 10:55

የአማራ ህዝባዊ ግንባር (አህግ) ነጻ ባወጣቸው አካባቢዎች እና ኦነግ ሽሜ በተሰጡት ቦታዎች ህግ-የማስከበር ብቃት ንፅጽር

1) አህግ በትግል ነጻ ባደረጋቸው የአማራ ወረዳዎች ህዝብ ፍጹም ሰላም እና መረጋጋት አስፍኗል። ኗሪዎች የሰላም እንቅልፍ አግኝተዋል፤ ከምንጊዜውም በተለየ ሁኔታ ማህበረሰባዊ ትሥስር እና ትብብር ጨምሯል - ምናልባትም ከ33 አመታት ወዲህ ሊባል በሚችል መልኩ። ኦነግ ሽሜ በዘንግ እየተመራ በገባባቸው የኦሮምያ አካባቢዎች ግን የተለየ ነው። ህዝብ በስጋት፤ በቀውስ፤ በመፋለስ እና በጭንቀት ይኖራል ብቻ ሳይሆን በመንፈስም በአካልም ይፈናቀላል። የሰብዐዊ ፍጡር ማህብረሰብ ሳይሆን የአራዊት መንጋ ስብስብ - ደመ-ነፍሳዊ እንጅ ማህበራዊ ወግ እና ደንብ የሌለው። ኦነግ ሽሜ በመረጋጋት እና በሰላም ምትክ በቅርቡ ከወያኔዋ ትግራይ በተቀሰመ ተሞክሮ "ሀንግ/hang" የሚባል ህግ-አስከባሪ ተመስርቷል። በተለይ ደግሞ ኦሮሞ ያልሆኑ ማለት አማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤ከምባታ፤ጋሞ ወዘተ ሰለባዎች ናቸው። ሀንግ/hang የአገሪቱ መደበኛ በጀት በኦነግ ሽሜ የተመደበለት የመንጋ ኬኛ ደመ-ነፍሳዊ ህዋስ ነው። This is real transformation/evolution/: From TPLF -> TDF-> Hang; And from OLF -> PP-Sheme OLF - > Hang. Note they used to be called EPRDF, but now Hang.

2) አህግ መንግስታዊ ተቋማትን ማለትም የአስተዳደር ጽህፈት ቤት፤ የትምህርት እና የጤና ተቋማት፤ የፓሊስ እና ደህንነት ቢሮዎችን፤ የህበረትሰብ የግል ድርጅቶች እና ንግድ ቤቶችን፤ የባንክ ቤቶችን ዘብ በመቆም ይጠብቃል። አይዘርፍም- አይስዘርፍም። አህግ ነጻ ባወጣቸው ቦታዎች ህዝባዊ እና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ህዝብ የእራሱን አመራር እና አስተዳደር ፈጥሯል - ከ ብአደን በመላቀቁም እፎያታ ተሰምቷታል። በአንጻሩ ግን ኦነግ ሽሜ የአህግን ተቃራኒውን ይፈጽማል - መስሪያ ቤቶች ይቃጠላሉ፤ይዘረፋሉ፤ ባንክ ቤት ይዘረፋል፤ የግል ድርጅቶች በተለይም የአማራ፤የጉራጌ፤ከምባታ፤ወላይታ፤ ወዘተ (ኦሮሞ ያልሆኑ) የዘረፋሉ ብቻ ሳይሆን እራሳቸው እና ቤተሰባቸው ይገደላሉ -ይፈናቀላሉ።

ይህ ሁሉ ግን ያልፋል - ኦነግ ሽሜም እንደ ጉም ይጠፋል። እርጉዝ ላም ያለው ጥረሾ ቂጣ አያንቀውም ይሉ ዘንድ የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ የሆነው አማራ ህዝባዊ ግንባር በድል እየገሰገሰ ነው።

ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር!!!