.
.
.
Amhara
ብአዴን ውልቅልቁ እየወጣ ነው፥፥ ፋኖና ሕዝብ መስተዳድሩን በየቦታው እየተረከቡት ነው፥፥ የኦህዴድ ቅልብ ጋላ ጦር በየቦታው እየተማረከ ነው
Oromia
ኦህዴድ ወይንም የቱለማ ኦሮሞ በወለጋውና በሃረሩ ፍጹም ተቀባይነት አላገኘም፥፥ በጉጂና በቦረናም ቱለማ (ኦህዴድ) ተተፍቶአል፥፥ ኦህዴድ የኦሮሞን ሕዝብ አማራ መጣብህ እያለ እያታለለ ስሜት የሚኮረኩርበት ስ ሌት ትግሉ እየሞቀ ሲመጣ እየከሸፈ ነው፥፥ ኦህዴድ ኦሮምያ ላይ ጠንካራ መሰረት የለውም
Tigray
ሕወሃት በትግራይ ብዙ መከፋፈል ገጥሞታል፥፥ ትግሬን እንድ የሚያደርገው አማራ ጠል ፖለቲካው ብቻ ነው፥፥ ከዝያም ሲያልፍ ወልቃይትና ራያን የሚያልምበት ሕልሙ ነው፥፥ ትግሬ በሚልዮኖች ዋጋ ከከፈለ በህዋላ የህወሃትን ስትራቴጂ ሙሉ ለሙሉ ከመቀበ ይልቅ ልጆቼ የታሉ የሚለውን አጉልቶ እያሳየ ነው፥፥ ሕወሃትም ሰማእታት ቀን ምናምን ምናምን እያለ በእምበር ተጋዳላይ ኪኒን ሊያስመረቅነው ቢፈልግም እንደ ድሮው አልሆንለት ብሎአል፥፥ በሕወሃት ውስጥ ያለው ክፍፍልና የእንደርታ ተምቤን ጥርስ ማውጣት ሕወሃትን ያጠፋዋል::
ከላይ ያለውን ያመላከተ የኦሮሞ አማራ እና ትግሬ ልሂቃን ድህረ ኢህአዴግ ሂደት መወያት መጀመር አለባቸው
Re: 3 ቱም የኢሕአዴግ ልጆች መጥፊያቸው ተቃርቦዋል
ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን የሚፈልጉት ከጎሳ ክልል እና ፓለቲካ የጸዳ አገር እና ህዝብ ነው። ከእንግድህ ህዝቦች ሳይሆን ህዝብነን የሚል ስነ-መንግስት፤ህግ እና አስተሳሰብ ነው። የተማሩ ወይም ኢሊት እየተባለ የሚንቆለፓፐሱት ከ1960ዎቹ ጀምሮ አገራችንን መቀመቅ የጨመሩ በአርሶ አደሩ መስዋዕትነት የነቀዘ ዝና እና ሃብት የሚያካብቱ አጋሥሶች ናቸው ናቸው። በአንድ ነገር ላይ 100% እርግጠኛ በመሆን ( እርሱም የኦሮሙማ ዘመን ማክተም) ቀጥሎ መደረግ የሚገባው ጉዳይ የሽግግር ስርዐት ያስፈልገዋል - የወያኔ-ኦነግ ህገወጥ ህገ-መንግስት በዐዋጅ በመሻር የአገር እና የህዝብ ኑሮ በማያውክ መልኩ ወደ ተረጋጋ እና ህጋዊ መንግስት መሄድ። ከዚህ በኋላ ስልጣን እንደ ቀበሌ ሸቀጥ በጎሳ ኮታ የሚታደል ድርሻ መሆን የለበትም። ይህ አስጸያፊ እና የኢትዮጵያዊያንን የአእምሮ ብቃት መሳደብ ነው። የኦነግ እና ወያኔ ዴዴብ ስርዐት አክትሟል። እየሆነ ያለው አብይ አህመድ የመሰናበቻውን ከባድ ወንጀል ጨምሮ መፈጸሙ ነው።
Misraq wrote: ↑22 Jun 2023, 14:17.