በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን እንዳረጋጠው የዞኑ ኗሪ የሆነ ምንም አይነት ህዝብ ወይም ግለሰብ ተፈናቅሎ እንዳልሄደ እና የአካባቢው ተወላጂ ህዝብም የሚያቀው ተፈናቃይ እንደሌለ ነው። ወልቃይት ስለ ትግራይ ህዝብ ተበድሮ ማሰብ የለበትም።በአንጻሩ ግን ነፍስ አጥፍተው የሄዱ የትህነግ አባላት የሆኑ ቀደም ከአድዋ፥ሽሬ፤ አክሱም ወዘተ ተመድበው የመጡ ነበሩ - ወንጀለኖቹ ለህግ እንድ ቀርቡ ይጠይቃሉ። እነኝህ ወንጀለኞች አሁን መቀሌ ወይም ትግራይ ውስጥ ሰው ገድለው በነጻ ይቀለባሉ።
Re: በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን እንዳረጋጠው የዞኑ ኗሪ የሆነ ምንም አይነት ህዝብ ተፈናቅሎ እንዳልሄደ እና የአካባቢው ተወላጂ ህዝብም የሚያቀው ተፈናቃይ እንደሌ
የሲኖዶሱ ጸሓፊ ደግሞ 500,000 ብቻ ነው ያፈናቀልነው እያሉ ነው። ኣምስት መቶ ሺዎቹን ካድሬዎች ብሎ ኣለ ፍቃዳቸው ለማጥመቅ የተኛው 'ቅዱስ መጽሓፍ' ስልጣን እንደ ሰጣቸው ሰይጣን ብቻ ነው የሚያውቀው
click on the twitter link
click on the twitter link
Re: በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን እንዳረጋጠው የዞኑ ኗሪ የሆነ ምንም አይነት ህዝብ ተፈናቅሎ እንዳልሄደ እና የአካባቢው ተወላጂ ህዝብም የሚያቀው ተፈናቃይ እንደሌ
ምናልባት በ 1ለ 5 ደንብ መስረት ከትግራይ የተላኩ ማለታቸው ይሆናል። ግን እኳ እርሳቸው ከዚህ የሚያገባቸው ነገር የለም። ሰውን በጥምጣሙ እና በመቆሚያው ማመን ካቆምን ብዙ ጊዚያችን ነው። ለማንኛውም መጭውም እሁድ ነው መዝናናት እስኪ በጎንደሬዋ ዘፈን ዘና እንበል።
https://www.youtube.com/watch?v=PA9kH01CzDU
https://www.youtube.com/watch?v=PA9kH01CzDU
Re: በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን እንዳረጋጠው የዞኑ ኗሪ የሆነ ምንም አይነት ህዝብ ተፈናቅሎ እንዳልሄደ እና የአካባቢው ተወላጂ ህዝብም የሚያቀው ተፈናቃይ እንደሌ
የይልቃል ከፋለ የብአደን-ኦነግ መርከብ ከድንጋይ ጋር ተጋጨች (ሰጠመች) - የቀድሞ የወያኔ የነፍሰ-ገዳይ እና ስለላ አባላት የነበሩ የአድዋ፤ሽሬ አክሱም ተወላጆችን ወደ ወልቃይት ለማጓጓዝ በሀሰብ ፍኖት ላይ እንዳለች።ሰልሎ እና ገድሎ ከመኖር በስተቀር አንድት እንኳን የሽንኩርት መሬት የሌለውን የሽሬ፤አክሱም፥ዐድዋ ተወላጂ በማጓጓዝ አማራን ከመሬት እርሻ ይዞታው ላይ ለማፈናቀል ከዚያም ጅምላ ለማስጨፍጨፍ ያሰበው የብአደን አጋሥስ ቁርጡ ተነግሮታል። ወልቃይት እና ራያ ጠጉረ ልውጥ የማያውቁት ወንጅለኛ ማስተናገድ አይችሉም። ሥራ መተዳደሪያቸው ወንጀል ከሆነ ሌላ ወንጅል ለማሰራት ፍቃደኛ አካባቢ ካለ ወደዚያ ይሂዱ ወይም ለሰሩት ወንጀል ወደ ህግ ማረሚያ ቤት ይኑሩ የሚል።