Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17811
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የዘመነን ሰፈር እና ቤት ከእርቀት ሆነው ሲደበድቡ የነበሩት ኦነግ ኦሮሙሞች በሙሉ በፋኖ እጅ ገቡ። አሰለፋቻው ፋኖ! አንጀት አርስ ጎጃሜ!!!

Post by Misraq » 16 Jun 2023, 11:58

ሸዋ ገብቶ የተገረውፈው የአብይ ጦር ጎጃም ይሻለኛል ብሎ እዛ ቢሄድም አልሆንለት ብሎአል፥፥ ጀግናው የጎጃም አማራ የበላይ ዘለቀ ልጅ በሚያስገርም ጎሬላ ታክቲክ መሳርያ እየተረከበ ነው

Union

Re: የዘመነን ሰፈር እና ቤት ከእርቀት ሆነው ሲደበድቡ የነበሩት ኦነግ ኦሮሙሞች በሙሉ በፋኖ እጅ ገቡ። አሰለፋቻው ፋኖ! አንጀት አርስ ጎጃሜ!!!

Post by Union » 16 Jun 2023, 12:07

ቴዲ ሁሉንም መሳፍንት ነኝ ባይ አንድ በአንድ ቀጥቅጦ አሸንፎ ኢትዮጵያን አንድ ካደረገ ቦሀላ፣ ሸዋ በድጋሚ ሸፍቶበት ነበር። ተመልሶ ሸዋ ዘምቶ ለሁለተኛ ግዜ አሸንፎ የኢትዮጵያን አንድነት ሸዋ ላይ አፅንቶ ተመለሰ።

በህይወቴ ከአደረኳቸው ጦርነቶች በሙሉ ሸዋ ላይ ያደረኳቸው ጦርነቶች በጣም ፈታኝ ነበሩ ነው ያለው። ስላሸነፍኳቸውም ፈጣሬዬን አመሰግናለሁ ነው ያለው።

ሸዋ መሬ! መራራው!!

ጥሙጋ፣ ይፍት፣ ጃራ፣ ማጀቴ፣
አንኮበር ናደው፣ እራሰ አንጀቴ


Post Reply