Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ለአለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ ፀረ-አማራ ነበረች፤ አማራም ሳያውቀር እራሱ ፀረ-አማራ ነበር። ይህን ሀቅ ማወቅ የጀመረ ከ2 ዓመታት ወዲህ ነው? እርስዎስ ምን ይመስለዎታል?

Post by Abere » 16 Jun 2023, 07:58

ለአለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ ፀረ-አማራ ነበረች፤ አማራም ሳያውቀር እራሱ ፀረ-አማራ ነበር። ይህን ሀቅ ማወቅ የጀመረ ከ2 ዓመታት ወዲህ ነው? እርስዎስ ምን ይመስለዎታል?

ለአለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ ፀረ-አማራ ነበረች፤ አማራም ሳያውቀር እራሱ ፀረ-አማራ ነበር። ይህን ሀቅ ማወቅ የጀመረ ከ2 ዓመታት ወዲህ ነው? እርስዎስ ምን ይመስለዎታል?

ይህን ግምት እንድ ወስድ ያደረገኝ ኢትዮጵያን ለአለፉት 50 አመታት ይመሩ የነበሩት መሪዎች በስውር ይሁን በግልጽ የአማራ ህዝብን የጥቃት ኢላማቸው በማድረጋቸው እና ሚልዮኖችን ለስቃይ መዳረጋቸው ነው። ይህ ጥቃት ግን ለአማራ ህዝብ ስውር ሁኖበት ቆይቷል። እንዳውም እራሱ አማራ ለጥቃቱ ዋና ተባባሪ ነበር።

- የደርግ ስርዐት ዋና የጥቃት ኢላማው አማራ ነበር። በርካታ የአማራ ምሁራን፤ ወጣቶች፤ ባለሃብቶች በደርግ ተገድለዋል። የአማራ መሬት እና የከተማ ቤት ተዘርፏል። በአለም ላይ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መሬት ለአራሹ በሚል ድንፋታ የመሬት ስሪትን በማጥፋት በሌሎች አገሮች ተደርጎ በማያውቅ ሁኔታ መሬት ለዘመናዊ እርሻ እና ልማት እንዳይጠቅም ተበላሻሽቶ ቀረ። በማንኛውም አለም ክፍል ያለ እና የነበረውን የመሬት ስርዐት በመጥፋቱ ድህነት በአገሪቱ እንድሰፍን አድርጓል። መሬት እንደ ማስቲካ በጣጥሶ በማደል የሚሸነፍ ድህነት አልነበረም - ዘመናዊ የስራ መስክ እና እድል በመፍጠር ነበር። ደርግ ሙሉ በሙሉ ጸረ-አማራ ነበር። የአማራን ህዝብ በውስጠ ወይራ አድሃሪ በማለት ሲያሸማቅቅ የኖረ ነው።

--- የትግሬ ወያኔ ስልጣን በማታለል ከያዘ በኋላ አማራን በአዋጅ እና ህገ-መንግስት በመቅረጽ መጥፋት ያለበት ጎሳ እና ሌሎችም ለማጥፋት ተባባሪ እንድሆኑ መደንገጉ የአደባባይ ምስጢር ነው። በህዝብ ብዛት 1ኛ ደረጃ ላይ የነበረውን አማራ፤ በወረቀት ላይ እና በመሬት ላይ በማጥፋት ታሪክ ይቅር የማይለው ወንጀል ፈጽሟል። ወልቃይት፤ራያ፤ሁመራ፤ ወዘተ ወያኔ ይደረገው ጭፍጨፋ ወደ ፊት ፍትህ እና ፍርድ የሚጠብቅ ጉዳይ ነው።

--- ወያኔን የተካው የኦሮሙማው ስርዐት ጸረ-አማራ ስለመሆኑ ማስረጃ መጥቀስ አያስፈልግም። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በርካታ አማራዎች ለዚህ ኦሮሙማ ተባባሪዎች ነበሩ። አሁንም እንደ ብ አደን እና ጭራሹን በዚህ ወንጅል የተዘፈቁ አማራዎች አሉ። እነኝህ እያወቁ በጥቅም እና ኋላ መጥፎ ታሪካቸው የሾቁ ናቸው።

----- የአማራን መበደል የተፈጸመበትን ግፍ በማውገዝ ( ፈርተውም ይሁን ተሸማቀው ወይም አውቀው) በአደባባይ በመውጣት የአማራ ደም ደማችን ነው ያሉ አንዳች የኢትዮጵያ ጎሳዎች አልታዩም - ምናልባት አንድ አንድ የደቡብ አካባቢዎች ካሉ አላውቅም። ጭራሽ የወለጋ አካባቢ ህዝብ እራሱ ቢላዎ ስሎ አማራን የሚያርድ የአማርን ሃብት እና መሬት የሚነጥቅ መሆኑ ይገርማል።