ለ27 ዓመታት የኢትዮጵያን ሃብት በመዝረፍ ትግራይ ውስጥ ታንክ እና ሚሳይል መሬት ቆፍሮ የደበቀው የወያኔ ዋና ዓላማ የፍፃሜው ጦርነት ከአማራ ጋር መሆኑን በማወቅ ለዐባይ ትግራይ ህልም ነበር
ለ27 ዓመታት የኢትዮጵያን ሃብት በመዝረፍ ትግራይ ውስጥ ታንክ እና ሚሳይል መሬት ቆፍሮ የደበቀው የወያኔ ዋና ዓላማ የፍፃሜው ጦርነት ከአማራ ጋር መሆኑን በማወቅ ለዐባይ ትግራይ ህልም ነበር።በሰው ዐቅም ወያኔ ከሰማይ በታች ያልሞከረችው የለም - ከመቀሌ እስከ አሜሪካ ፈሷን ጨርሳለች።አሁንም ከባህር ዳር መቀሌ፤ ከመቀሌ አዲስ አበባ ያለው እረጭ እረጭ፤ ምዕራባዊያንም ያ! ነገር ከምን ደረሰ እያሉ የሚታክቱበት የአማራን ህዝብ እና መሬት ሰርቆ ትግራይን አገር የማድረገ ከንቱ ቅዠት ነው። ትግራይን ማስገንጠል ምዕራባዊያን ትግራይን እንደ ኩሽና መገልገያ እቃ የሞቀ እና የበረደ የሚጠርጉብት ቁሳቁስ አድረገው የሚያዩት ይመስለኛል። አንድ እውነት ግን በምስራቅ አፍሪካ መቼም ሰላም እንዳይኖር ካልተፈለገ በስተቀር ትግራይ የሚባል አገርም ሊፈጠር እይችልም፤ ወልቃይት እና እራያም የትግራይ መሬት ሁኖ ሊሰረቅም ሊነጠቅም አይቻልም። ይህ ቅዠት ግን የትግራይን ህዝብ መጫዎቻ ከማድረግ ውጭ አንዳች ውጤት አይኖረውም። ወንጀለኛ ወያኔ እና ሌላው እገነጠላለሁ ባይ ኦሮሙማ እነኝህን የአማራ ህዝብ እና እርስት ላይ የካርዱን ፊት ከአማራ የደበቁ መስሏቸው ሊጫዎቱ ይፈልጋሉ። ማንም በአማራ ህዝብ ላይ ሊቆምርበት አይችል - እነዚያ የቁመራ ዘመናት ላይመለሱ ሂደዋል። ትርፉ ቂም እንጅ ከእንግድህ ትግራይ ከአማራ የምትወስደው አንድት ስንዝር መሬት፤አንድም ሰው አይኖርም። አቶ አብይ አህመድ ጸረ-አማራ ፤ጸረ-ኢትዮጵያ እና ተላላኪ ባንዳ እንጅ የኢትዮጵያ መሪ እንዳልሆነ የአማራ ህዝብ 100% አክ እትፍ ብሎ ተፍቶታል - 50 ሚልዮን አማራ የተፋውን በምንም አይነት ጉልበት መሪ ሊሆን አይችልም።