የአማራ እናት ሆይ ውለጂልን መንታ
ልጆችሽ ሆነዋል የኢትዮጵያ አለኝታ!
-
Union
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
የአበራ ጎቤ፣ የጎቤም ሀገር
እንደምን ነሽ ጎንደር
የሞላው አጀው ፣ የነብሩ ምድር
እንዴት አለሽ ጎንደር
የመሳፍንት ጥጋቡ
የነ አንጀት አርግቡ
ጠላት ተሸበረ
ተጠራርተው ገቡ!
እንደምን ነሽ ጎንደር
የሞላው አጀው ፣ የነብሩ ምድር
እንዴት አለሽ ጎንደር
የመሳፍንት ጥጋቡ
የነ አንጀት አርግቡ
ጠላት ተሸበረ
ተጠራርተው ገቡ!
-
Union
Re: ሻለቃ ደረጀ በላይ ጠላትን ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ከተማው ሲገባ እጅግ ታላቅ የህዝብ አቀባበል ተደረገለት!
ከላይ እንደጠቀስኩት ሻለቃን ለመቀበል የወጣው ህዝብ ድጋፍ ታሪካዊ ነበር! እኔም ባለመገኘቴ ተቆጭቻለሁ። የሰራው ጀብድ ከጎቤጋ ተመሳሳይ ነው።