ሺመልስ 19 ባንክ ዘራፊውን የአማራ ሕፃንና ሴት አራጁን ጃልመሮ አስታጥቆ ለድርድር ይጠራል በአድ ን
ከአብይ ጋር ሆኖ የ አማራ መታረድን አስቆማለሁ ያለውን ኢትዮጵያዊ ጀግና ያሳድዳል. ካለበአዴን አርዳታ የሺመልስ ወታደ ሮች እውሮች ናቸው ::ባንዳ በአድኖች በህይወት ያለው ቀርቶ የተጨፈጨፉትም አማሮች ይፋረዷችሁአል.. ዘርምንዘራችሁን ዋ!
Re: ሺመልስ 19 ባንክ ዘራፊውን የአማራ ሕፃንና ሴት አራጁን ጃልመሮ አስታጥቆ ለድርድር ይጠራል በአድ ን
When it comes to fighting Amharas can teach you ሀ ሁ.Noone is talking about the fighting the warning is for the insider traders.
Re: ሺመልስ 19 ባንክ ዘራፊውን የአማራ ሕፃንና ሴት አራጁን ጃልመሮ አስታጥቆ ለድርድር ይጠራል በአድ ን
የፈጠራችሁኋቸውንና፣ የደጋገማችኋቸውን ወሸቶች በግድ እውነት ለማድረግ፣ ገዳም የመሸገውን የከተማ ልቅ እብድና፣ የፈርጣጩ የሀይለስላሴን አምላኪ፣ በጎጃም ገበሬዎች <<ኦፐሬሽን በላይ ዘለቅ>> አጸፋውን እያገኝ ነው!!
9 ለ 1 የተሸነፈን ፓለቲካ ህዝቦች ላይ ለመጫን የሚያደረገውን ጦርነትን ከኦሮሞ ጋር ኢትዮጲያዊን የሚያረጉት ጦርነት ነው ብሎ የሚለፈፈው እብዳዊ እና አሳባጅ ውሸት ያስመረረው የቀሪው የኢትዮጵያ ጀግናም ያግዘዋል!!
9 ለ 1 የተሸነፈን ፓለቲካ ህዝቦች ላይ ለመጫን የሚያደረገውን ጦርነትን ከኦሮሞ ጋር ኢትዮጲያዊን የሚያረጉት ጦርነት ነው ብሎ የሚለፈፈው እብዳዊ እና አሳባጅ ውሸት ያስመረረው የቀሪው የኢትዮጵያ ጀግናም ያግዘዋል!!
Re: ሺመልስ 19 ባንክ ዘራፊውን የአማራ ሕፃንና ሴት አራጁን ጃልመሮ አስታጥቆ ለድርድር ይጠራል በአድ ን
አቶ ጊር ሄድ ፤ የአንተ አይነቱ ሁለት የወያኔ ግራ እግር እንደ ጎማ ጫማ ያጠለቀ ሰው ሀሰትን ይዞ ከመሸናከፉ አይወጣም ፤ ውሸትን በመደጋገም እውነት ማድረግ ቢችል ኖሮ ሸንካላው ወያኔ አሁን ያለበት ቦታ ተሸናክሎ ፤ተዋርዶ ኦሮሙማን ጫማ እየሳመ ነፍስ ለመዝራት ባልተወተረተረ ነበር፡ስለዚህ ስለእውሸት ሰበካህን አቁምና እውነቱን እንዳለ እየው፤ ገዳም መሸገ ፤ ፍርጣጪ ፤ የሀይለሰላሴ አምላኪ ፤እብድ እያልክ የቅጽል ጋጋታህ እውነታውን አይቀይረውም ፤ አማራ አመራር እስከሚወልድና ጉዞውን እስኪያስተካክል ነው እንጂ 45 ሚሊ ህዝብ መናበብ ሲጀምር ማንም ምድራዊ ሀይል በሰላም እንጂ በጥሮነት ሊግጥመው አይችልምም አይሞክርምም ፡፡ ወያኔ ስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት የኢትዮጵያ ወታደር ማለት በወያኔ የሚመራ ፤ የወያኔን ፖለቲካ የሚያራምድ፤ ወታደር ነው 90% አመራሩ ወያኔ ከሆነ ወታደሩ የኢትዮጵያ ነው ማለት አይቻልም ፤ ለዚህምዘም ነው አልታዘዝ ሲል ወያኔ በተኛበት ያረደው ፤ ስለዚህ አሁን ደግሞ ዘማቹ አዝማቹ የኦሮሞን ፖለቲካ እንጂ ብሄራዊ አጀንዳ የሊለው ወታደር ሲዘመት ፤ በወያኔ ስታረድ አብሮ የዘመተዉን ህብረተሰብ ፤ የራሱን ከመከላከልና ማንም ህብረተሰብ ላይ ያልዘመተ ህብረተሰ፤ ዘር ማጥፋት ዘመቻ በግራና ቀኝ የሚካሄድበት ህብረተሰብ ላይ ፤ መንግስት አማራን ሳይካፍል ወይም የአማራውን ስጋት እንዳ አጀንዳ ሳይዘይ ከጠላቶቹ ጋር እየተጣቀሰ አማራ ላይ የሚያሴር መንግስት ከወያኔና ኦነግን ተቃቅፎ አማራ ላይ እየዘመተ ነው ፤ ነገር ግን "What doesn't kill you, makes you stronger " አማራ እንደበፊቱ እላዩ ላይ የምትረማመደበት አይደለም ፤ ሁሉም ለራሱ ሲል የሚገባውን ቦታ እንዲይዝ ያደርጋል ፡፡ ወያኔም ባለህ ህዝብና ባለው መጠን ቦታዎን ይይዛል ኦሮሞውም አማራውን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚገባውን ቦታ ይይዝላ ፡ 5% 90% የምይዝበት ወይም አሁን 35% 90% የሚይዝበት ግዜ ያከትማል ፤ ያንን ለማድረግ ግን የሀይል መመጣጠን ያስፈልጋል ፤ ወደድክም ጠላይህም ያ ነው እየሆነ ያለው ፤