ፉሪ ተፍኪ የወርጂ አገር ነው። ወርጂ አሳዛኙ! በፊት ወረሞ ማንነቱን ቀማውና ሙስሊም ወረሞ ሆነ! አሁን ደሞ ሺመልስ መስጂዱን አፍርሶ ዲኑን አረከሰበት! የወርጂ ግፉአን ነገር
ኢስላሚያ ወረምኡማ ምን እያለ ነው?
ፉሪ ተፍኪ የወርጂ አገር ነው። ወርጂ አሳዛኙ! በፊት ወረሞ ማንነቱን ቀማውና ሙስሊም ወረሞ ሆነ! አሁን ደሞ ሺመልስ መስጂዱን አፍርሶ ዲኑን አረከሰበት! የወርጂ ግፉአን ነገር
Last edited by Horus on 01 Jun 2023, 20:32, edited 2 times in total.
Re: ኢስላሚያ ወረምኡማ ምን እያለ ነው?
ሆረስ፤
ወሀሃብያው ሼህ ምን እንድሚል አልገባአለኝ እኮ። እንደ አህያ እርሻ ፈሩ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር። የሆነ መጽሀፍ ከህጻን ልጅ ፊት ወድቆ ሙጭርጭር ችክችክ እንደሚያደርገው አይነት። ደግሞ መስጊዶቹ ለልማት ስራ ፈርሰዋል!?