3000 በወለጋ ታርዶ ያርዳል አዲስ አበባው ሰው መሆን ይሻላል ብሎ ድራማ ይሰራል ፤
የኦሮሙማ አረመኔዎች ይሄንን ሽፋን በጣም ይፈልጉታል ፤ እንደድሮ ባህል የሩቅ ዘመድ ሲሞት እንኳን ለሳምንት ያህል ዘፈን ሰው አይሰማም፤ አዲስ አባቤ እንደግዜው ሁን ፤
ቤተክርሲትያን በመድፍ በ"ፊልድ ማርሻል " ትእዛዝ ይደበደባል _ አዲስ ሲሲቅ ያድራል
መስኪድ ተደርምሶ ያድራል አዲስ አበቤው ማታ ተሰብስቦ ይስቃል
ቤት ዳርዳር ተቀጣጥሎ በመሀል እስክስታ፤ ምን ይሉታል ፤ይልቅ ለማይቀረው ተዘጋጅ ፤