Re: "አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia
እህላቸውን እና ገንዘባቸውን የሚበላ እና ሰርቆ የሚሸጥ ነቀዞችን ሳያዪ ልሄዱ ኖሯል?
ዴዴብ ነህ ልበል?
ዴዴብ ነህ ልበል?
Re: "አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia
የሞቱትን ወያኔዎች ለቅሶ ለመድረስ ነው።
Re: "አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጣ ዲፕሎማት መቀሌ ሳይሄድ የተመለሰበት ግዜ አለ ማለት አይቻልም።" ኢትዮ ኒውስ | 2nd powerhouse of Ethiopia
የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱና በዳግመ ግንባታው ለመስራት ቁርጠኛ ነን አሉ።