ኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር መንግስት ያስፈልጋታል !! የታክስና ሬሚታንስ አምቢተኘት ይታወጅ !!!
የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች፣ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ባንድ ተነስተው ይህን ቆሻሻ የሊቦች፣ የደደቦች መንግስት ተብዬ ማስወገድ አለባቸው ! መንግስት በኢትዮጵያ የለም! ሕዝባችን አገር አቀፍና አለም አቀፍ የታክስና ሬሚታንስ ተሃቅቦ በመንግስት ላይ መጣል አለበት ! ለኮማንድ ፖስትና አፈና መልሱ የታክስና ሪሚታንስ እምቢተኘት ነው!!
Last edited by Horus on 26 May 2023, 12:40, edited 4 times in total.
Re: ኢትዮጵያ አስቸኳይ የሽግግር መንግስት ያስፈልጋታል !! የታክስና ሬሚታንስ አምቢተኘት ይታወጅ !!!
የሽግግር መንግሥት የማቋቋሙ አስፈላጊነት እጅግ ግልጽ ነው። ይህ የሽግግር መንግስት የዐብይ አህመድ የኦሮሙማ ቡድን ሙሉ በሙሉ ከ4ኪሎ ሳይወገድ እንደት መቋቋም እንዳለበት መወያዬት ያስፈልጋል። እንደ እኔ ማቋቋም የሚቻል ይመስለኛል። ይህ ደግሞ የኦሮሙማ ኢ-መደበኛ ቡድን እንደሆነ ያረጋግጣል. It will deny Abiy Ahmed thug legitimacy.