.
.
.
ኦሮሙማን በግርድና ሲያገለግል የነበረው የአደርባይ ስብስብ ዛሬ ብትንትኑ ወጥቶአል፥፥ ይህ አድርባይ ግትልትል ከወያኔም ከኦሮሙማም የከፋ ነው ስንል የነበረው በምክንያት ነው፥፥ ከኦሮሙማ ጋር አንሶላ እየተጋፈፈ ፋኖን እና የአማራን ሕዝብ ሲያስጠቃ የነበረ የማንነት ቀውስ እና አናሳነት ሰላም የነሳው ሃይል ዛሬ ብትንትኑ ወጥቶኣል፥፥
የአማራ ሕዝብ ትግል ላይ ትልቅ ደንቃራ የነበረው ቡድን በኦሮሙማ outmaneuver ተደርጓል
እንቋ ሃጎስ ይሃብኩም
በገ ነጋ ገመቺስ