Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Revelations » 24 May 2023, 01:02

ወቸው ጉድ! ማን መረጃውን አስፈተለከው ብለው ሲናጩ ምን እንቅልፍ ያገኛሉ:: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Horus » 24 May 2023, 01:45

ይህ ልክ እነወያኔ ሊወድቁ ሲሉ እንደ ነበረው ነው ። ቡድኑ በውስጡ እርስ በርሱ እንደ ሚባላ፣ እንደ ማይስማማ፣ በውስጥ አርበኞች እንደ ተወጠረ የሚያሳይ ነው። ዲክታተሩ የሚያምናቸው ሰዎች ስንት ሊሆኑ ይችላሉ?

እርግጥ ይህ ምስጢር ጎበዝ ሃከሮች ያቢይን ውስጥዊ ቡድን ሰብረው ገብተው ሊሆን ይችላል ። ይህም ሆነ ያ ከሰው የሚደበቅ ባንጎል ውስጥ ያለ ሃሳብ ብቻ ነው ። ሰዎች ሃሳባቸውን ለሌላ ሰው እስከ ተናገሩ ድረስና ሃሳባቸውን እስከ ጻፉ ድረስ፣ ብሎም የጻፉትን በድምጽ ወይም በጽሁፍ እስካኖሩ ድረስ ሌሎች ያገኙታል ። የችሎታና ሪሶርስ ጉዳይ ነው ።

የአንድ ጎሳ ሄጂሞኒ ችግር ይህ ነው! ሁሉንም ጠላት አድርጎ ለመግዛት መታተር ይህን ያስከትላል !!1 ይህን ምስጢር የለቀቀው እራሱ ዲያቆኑ ሊሆን ይችላል!!! ዲያቆኑና አቢይ የሆነ ጠብ ላይ ቢሆኑስ?!!!!!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13237
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by DefendTheTruth » 24 May 2023, 07:02

Gossipers will never have a sleepless night, as far as there is something to gossip about.

Gossiping is end of life, for the whole life!

Why don't change your nick to gossip as well?

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Revelations » 24 May 2023, 08:33

Horus wrote:
24 May 2023, 01:45
ይህ ልክ እነወያኔ ሊወድቁ ሲሉ እንደ ነበረው ነው ። ቡድኑ በውስጡ እርስ በርሱ እንደ ሚባላ፣ እንደ ማይስማማ፣ በውስጥ አርበኞች እንደ ተወጠረ የሚያሳይ ነው። ዲክታተሩ የሚያምናቸው ሰዎች ስንት ሊሆኑ ይችላሉ?

እርግጥ ይህ ምስጢር ጎበዝ ሃከሮች ያቢይን ውስጥዊ ቡድን ሰብረው ገብተው ሊሆን ይችላል ። ይህም ሆነ ያ ከሰው የሚደበቅ ባንጎል ውስጥ ያለ ሃሳብ ብቻ ነው ። ሰዎች ሃሳባቸውን ለሌላ ሰው እስከ ተናገሩ ድረስና ሃሳባቸውን እስከ ጻፉ ድረስ፣ ብሎም የጻፉትን በድምጽ ወይም በጽሁፍ እስካኖሩ ድረስ ሌሎች ያገኙታል ። የችሎታና ሪሶርስ ጉዳይ ነው ።

የአንድ ጎሳ ሄጂሞኒ ችግር ይህ ነው! ሁሉንም ጠላት አድርጎ ለመግዛት መታተር ይህን ያስከትላል !!1 ይህን ምስጢር የለቀቀው እራሱ ዲያቆኑ ሊሆን ይችላል!!! ዲያቆኑና አቢይ የሆነ ጠብ ላይ ቢሆኑስ?!!!!!!
No way Daniel Kibret leaks this exposing himself.

Right
Member
Posts: 4809
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Right » 24 May 2023, 08:39

Imagine a husband and a wife have plotted a strategy against someone in the privacy of their bedroom. The secret strategy is leaked to a 3rd person so that the potential victim is aware of what is coming. Someone between the two is unfaithful. Or an unknown 3rd party is closely watching them.
They are scared.
It is a serious matter for the dictator and Daniel.

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Horus » 24 May 2023, 13:07

አቶ ረቨሌሽን፣
ይህ ኢትዮ360 እያጋለጠው ያለ ምስጢር ከፍተኛ የሎጂክና የፋክት ጥይቄዎች ያዘለ ነው። ይህ መረጃ በውነትም ባቢይና ዲያቆን ዳን ኤል መሃል የተደረገ ጥብቅ ምስጢር ከሆነና ያም ምስጢር ከተጋለጠ ተጠርጣሪዎቹ አቢይና ዳናኤል ናቸው። አይ መረጃው የሆነ የመንግስት ቡድን ብዙ ሰዎች የተካፈሉት ሪፖርት፣ ግምገማ ወይም ፕላን ከሆነ በክክልም ከነዚያ ሰዎች አንዱ ተቃዋሚ ሊሆን ይችላል ። የእኔ ግምት ያ ነው ። ስለሆነም መረጃው አቢይና ዳናኤል ሁለቱ ብቻ ያደረጉት ውይይት ነው ማለት ስህተት ይሆናል ። ለፖለቲካ አላማ ነገሮችን ማጋነን ይቻላል ። ግን ኋላ ኋል ተአማኒነትን ይቀንሳል ።

ሌላው ግ ን እነአቢይና ዳናኤር ሁልግዜ ማስታወሻ የሚይዙት ላፕቶፓቸው ላይ ስለሆነ ቀላሉ መንገድ እነሱን ሃክ ማድረግ ነው ። አሜሪካ ውስጥ ይህን ማድረግ የሚችሉ አበሾችም አበሻ ደጋፊ ፈረንጆችም በብዛት አሉ ። የሆነው ያ ይመስለኛል ።

ከነዚህ ውጭ ማለት የሚቻለው ኢትዮ360 ለቅስቀሳ የፈጠረው ዶኩማ ሊሆን ይችላል ማለት ነው።

Union

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Union » 24 May 2023, 13:20

360 አቴንሽን ፈላጊ ሚዲያ አይደለም። በጣም ገናና ሆኗል። ሀብታሙን እና እየሩስን ብሩክን የማያውቃቸው የለም። ህዝብም በጣም ያምናቸዋል። ልክ እንደ እስክንድር ናቸው። የህዝብ ድጋፍ እስከአፍጢማቸው ሞልቷል

ትግል እንጂ እውቅና አይፈልጉም። ስለዚህ ይህ መረጃ አብይ እና ዳንኤል ክስረት ብቻቸውን ነበሩ ሲፅፋት ወይም ሌላ ሰው አብሯቸው ነበረ የሚለው ምንም ትርጉም የለውም በህዝቡ እይታ። መረጃው እውነት መሆኑን ብቻ ነው ህዝቡ እያመነ ያለው። that is where the money is!!

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Revelations » 24 May 2023, 14:25

How about the wife? :lol:
Horus wrote:
24 May 2023, 13:07
አቶ ረቨሌሽን፣
ይህ ኢትዮ360 እያጋለጠው ያለ ምስጢር ከፍተኛ የሎጂክና የፋክት ጥይቄዎች ያዘለ ነው። ይህ መረጃ በውነትም ባቢይና ዲያቆን ዳን ኤል መሃል የተደረገ ጥብቅ ምስጢር ከሆነና ያም ምስጢር ከተጋለጠ ተጠርጣሪዎቹ አቢይና ዳናኤል ናቸው። አይ መረጃው የሆነ የመንግስት ቡድን ብዙ ሰዎች የተካፈሉት ሪፖርት፣ ግምገማ ወይም ፕላን ከሆነ በክክልም ከነዚያ ሰዎች አንዱ ተቃዋሚ ሊሆን ይችላል ። የእኔ ግምት ያ ነው ። ስለሆነም መረጃው አቢይና ዳናኤል ሁለቱ ብቻ ያደረጉት ውይይት ነው ማለት ስህተት ይሆናል ። ለፖለቲካ አላማ ነገሮችን ማጋነን ይቻላል ። ግን ኋላ ኋል ተአማኒነትን ይቀንሳል ።

ሌላው ግ ን እነአቢይና ዳናኤር ሁልግዜ ማስታወሻ የሚይዙት ላፕቶፓቸው ላይ ስለሆነ ቀላሉ መንገድ እነሱን ሃክ ማድረግ ነው ። አሜሪካ ውስጥ ይህን ማድረግ የሚችሉ አበሾችም አበሻ ደጋፊ ፈረንጆችም በብዛት አሉ ። የሆነው ያ ይመስለኛል ።

ከነዚህ ውጭ ማለት የሚቻለው ኢትዮ360 ለቅስቀሳ የፈጠረው ዶኩማ ሊሆን ይችላል ማለት ነው።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Sleepless in Arat Kilo! Here is the reason [MUST WATCH VIDEO]

Post by Revelations » 24 May 2023, 16:36

union wrote:
24 May 2023, 13:20
360 አቴንሽን ፈላጊ ሚዲያ አይደለም። በጣም ገናና ሆኗል። ሀብታሙን እና እየሩስን ብሩክን የማያውቃቸው የለም። ህዝብም በጣም ያምናቸዋል። ልክ እንደ እስክንድር ናቸው። የህዝብ ድጋፍ እስከአፍጢማቸው ሞልቷል

ትግል እንጂ እውቅና አይፈልጉም። ስለዚህ ይህ መረጃ አብይ እና ዳንኤል ክስረት ብቻቸውን ነበሩ ሲፅፋት ወይም ሌላ ሰው አብሯቸው ነበረ የሚለው ምንም ትርጉም የለውም በህዝቡ እይታ። መረጃው እውነት መሆኑን ብቻ ነው ህዝቡ እያመነ ያለው። that is where the money is!!
Exactly! There are some sore losers right now but we shall not name names.

Post Reply