Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12792
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 24 May 2023, 08:51
ዓብይ አህመድ ከ7ኛ ክፍል በቀጥታ ኮሌጅ እንደገባ አሁን ይረጋገጣል እውነተኛ ምርመራ ከተደረገ
የትምህርት ማስረጃ ማጣራት . . .
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለህ/ተ/ም/ቤት የተናገሩት ፦
" በሁሉም #የፌደራል_ተቋማት የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቢሮ ጨምሮ የሰራተኞችን ማህደር መመርመር ጀምረናል። ምን ያህሉ እውነተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዞ ነው ? ምን ያህሉ አይደለም የሚል ምርመራ እያካሄድን ነው፤ ከራሳችን ጀምረን።
ማህበረሰቡ ልክ እንደፈተናው [የ12ተኛ ክፍል ፈተና] እንዲያውቅልን የምንፈልገው ከአሁን በኋላ በተጭበረበረ ድግሪ፤ በተጭበረበረ ዲፕሎማ የሚሰራ ስራ አይኖርም የሚለውን ለማሳወቅ ነዉ። በዚህ ዓመት እሱን እንጨርሳለን ብለን እናስባለን። "
![](https://scontent.fyvr4-1.fna.fbcdn.net/v/t39.30808-6/349041541_1353958258878303_516507061282411702_n.jpg?_nc_cat=110&cb=99be929b-3346023f&ccb=1-7&_nc_sid=730e14&_nc_ohc=KQk0bce8NTAAX_QB1uz&_nc_ht=scontent.fyvr4-1.fna&oh=00_AfDr-Z9PQ4p_1_sMIcRHTRU7nrZGNwhp_VGixSM_8iSqpQ&oe=6472B777)
-
union
- Senior Member
- Posts: 10028
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by union » 24 May 2023, 12:59
አይ ብርሀኑ የኦሮሙማ ሙርከኛ ሆኖ አረፈው
በዚህ ሰበብ አማራውን ጉራጌውን እና ደቡቡን ከስራ ለማፈናቀል ከኦሮሙማው ሴጣንጋ ተማምሎ ጥርሱን እግጦ መጣ እኮ። ጉራጌ ሲንቀው ግዜ ስምጥ ብሎ ኦሮሙማ ገባ። በዚህ አካሄድ ሲኦል ሊገባ ነው። ኦሮሙማ እራሱ እንደማስቲካ ከመጠጠው ቦሀላ እሳት ውስጥ ይገፈትረዋል
ማን ይጮህለታል። ደመ ከልብ ሊሆን ነው ይሄ ሰውዬ።
አሁን በዚህ ሰአት ወንድ ልጅ ስለ ትምህርት ያወራል
Thomas H wrote: ↑24 May 2023, 08:51
ዓብይ አህመድ ከ7ኛ ክፍል በቀጥታ ኮሌጅ እንደገባ አሁን ይረጋገጣል እውነተኛ ምርመራ ከተደረገ
የትምህርት ማስረጃ ማጣራት . . .
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለህ/ተ/ም/ቤት የተናገሩት ፦
" በሁሉም #የፌደራል_ተቋማት የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቢሮ ጨምሮ የሰራተኞችን ማህደር መመርመር ጀምረናል። ምን ያህሉ እውነተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዞ ነው ? ምን ያህሉ አይደለም የሚል ምርመራ እያካሄድን ነው፤ ከራሳችን ጀምረን።
ማህበረሰቡ ልክ እንደፈተናው [የ12ተኛ ክፍል ፈተና] እንዲያውቅልን የምንፈልገው ከአሁን በኋላ በተጭበረበረ ድግሪ፤ በተጭበረበረ ዲፕሎማ የሚሰራ ስራ አይኖርም የሚለውን ለማሳወቅ ነዉ። በዚህ ዓመት እሱን እንጨርሳለን ብለን እናስባለን። "
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 34529
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 May 2023, 13:27
ዩኒየን፣
ለዚህ ነው ያዘንኩለት! የትላንት ሪፖርት በሙሉ የሚያሳየው የተባለው የትምህርት ሪፎርም የትም ፈቀቅ እንደ ማይል ነው ። ባጀት የለም፣ ቢሮክራሲው በፍጹም ተባዩን አይለውጥም ፣ የእንጀራ ጉዳይ ነውና ። የደላላ ስርዓት ነው ። 2 ሚሊዮን ቢሮክራሲ (ብርሃኑ ን ኡስ ከበርቴ) ያላቸው እንጀራ ጉዳይ ነው። ሌላው ትምህርቱን የሚቆጣጠሩት የክልል ተገንጣይ ከበርቴዎች ናቸው ። ሁሉም ወረቀት ላይ እንጂ የጎሳው ስር ዓትና የሌብነቱ ሲስተም ግጥም አድርጎ ይዞታል ።
ብርሃኑ ልክ እንደ ሃይሌ ፊዳ ሌቦቹ ጉያ ውስጥ ሆኖ ሌባ እያለ ሊያባርራቸው ይሞክራል! በፍጹም አይችልም ። አሁን ፕሮፌሰሩ የገባበት መቀመቅ የገባው ይመስላል ! ተስፋ የመቁረጥ ሙድ ነው እኔ ያነነበብኩት ። ፍረስትሬሽን ነው እኔ ያነበብኩት ! ግን አቢይ በጣም ስለሚፈልገው (ቢሮክራሲውን እንዲያጸዳለት ስልጣን ለምን ይሰጠዋል) ነው እስካሁን ያለው ። ይህ በዉሸት ተቀጠሩ የሚባሉትን ማጻዳት ግዙፍ ቀውስ ነው የሚያመጣው ። ዛሬ ላይ የማባረር ኃይል የያዘው ወረሙማ ነው ። ወረሙማ እነማንን ማባረር እንደ ሚፈልግ የታወቀ ነው ።
ፕሮፌሰሩ ካቢይ መላቀቂያው ግዜ እየተቃረበ ይመስላል ። የጎሳው ስርዓት ሪፎርም በከሸፈ ቁጥር ብርሃኑ ኃይሌ ፊዳ እየሆነ የመጣል! ተከታተሉት!
-
gurre
- Member
- Posts: 189
- Joined: 03 Aug 2013, 05:32
Post
by gurre » 24 May 2023, 14:08
union wrote: ↑24 May 2023, 12:59
አይ ብርሀኑ የኦሮሙማ ሙርከኛ ሆኖ አረፈው
በዚህ ሰበብ አማራውን ጉራጌውን እና ደቡቡን ከስራ ለማፈናቀል ከኦሮሙማው ሴጣንጋ ተማምሎ ጥርሱን እግጦ መጣ እኮ። ጉራጌ ሲንቀው ግዜ ስምጥ ብሎ ኦሮሙማ ገባ። በዚህ አካሄድ ሲኦል ሊገባ ነው። ኦሮሙማ እራሱ እንደማስቲካ ከመጠጠው ቦሀላ እሳት ውስጥ ይገፈትረዋል
ማን ይጮህለታል። ደመ ከልብ ሊሆን ነው ይሄ ሰውዬ።
አሁን በዚህ ሰአት ወንድ ልጅ ስለ ትምህርት ያወራል
Thomas H wrote: ↑24 May 2023, 08:51
ዓብይ አህመድ ከ7ኛ ክፍል በቀጥታ ኮሌጅ እንደገባ አሁን ይረጋገጣል እውነተኛ ምርመራ ከተደረገ
የትምህርት ማስረጃ ማጣራት . . .
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለህ/ተ/ም/ቤት የተናገሩት ፦
" በሁሉም #የፌደራል_ተቋማት የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቢሮ ጨምሮ የሰራተኞችን ማህደር መመርመር ጀምረናል። ምን ያህሉ እውነተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዞ ነው ? ምን ያህሉ አይደለም የሚል ምርመራ እያካሄድን ነው፤ ከራሳችን ጀምረን።
ማህበረሰቡ ልክ እንደፈተናው [የ12ተኛ ክፍል ፈተና] እንዲያውቅልን የምንፈልገው ከአሁን በኋላ በተጭበረበረ ድግሪ፤ በተጭበረበረ ዲፕሎማ የሚሰራ ስራ አይኖርም የሚለውን ለማሳወቅ ነዉ። በዚህ ዓመት እሱን እንጨርሳለን ብለን እናስባለን። "
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 24 May 2023, 22:16
Horus wrote: ↑24 May 2023, 13:27
ዩኒየን፣
ለዚህ ነው ያዘንኩለት! የትላንት ሪፖርት በሙሉ የሚያሳየው የተባለው የትምህርት ሪፎርም የትም ፈቀቅ እንደ ማይል ነው ። ባጀት የለም፣ ቢሮክራሲው በፍጹም ተባዩን አይለውጥም ፣ የእንጀራ ጉዳይ ነውና ። የደላላ ስርዓት ነው ። 2 ሚሊዮን ቢሮክራሲ (ብርሃኑ ን ኡስ ከበርቴ) ያላቸው እንጀራ ጉዳይ ነው። ሌላው ትምህርቱን የሚቆጣጠሩት የክልል ተገንጣይ ከበርቴዎች ናቸው ። ሁሉም ወረቀት ላይ እንጂ የጎሳው ስር ዓትና የሌብነቱ ሲስተም ግጥም አድርጎ ይዞታል ።
ብርሃኑ ልክ እንደ ሃይሌ ፊዳ ሌቦቹ ጉያ ውስጥ ሆኖ ሌባ እያለ ሊያባርራቸው ይሞክራል! በፍጹም አይችልም ። አሁን ፕሮፌሰሩ የገባበት መቀመቅ የገባው ይመስላል ! ተስፋ የመቁረጥ ሙድ ነው እኔ ያነነበብኩት ። ፍረስትሬሽን ነው እኔ ያነበብኩት ! ግን አቢይ በጣም ስለሚፈልገው (ቢሮክራሲውን እንዲያጸዳለት ስልጣን ለምን ይሰጠዋል) ነው እስካሁን ያለው ። ይህ በዉሸት ተቀጠሩ የሚባሉትን ማጻዳት ግዙፍ ቀውስ ነው የሚያመጣው ። ዛሬ ላይ የማባረር ኃይል የያዘው ወረሙማ ነው ። ወረሙማ እነማንን ማባረር እንደ ሚፈልግ የታወቀ ነው ።
ፕሮፌሰሩ ካቢይ መላቀቂያው ግዜ እየተቃረበ ይመስላል ። የጎሳው ስርዓት ሪፎርም በከሸፈ ቁጥር ብርሃኑ ኃይሌ ፊዳ እየሆነ የመጣል! ተከታተሉት!
![](https://media.giphy.com/media/v1.Y2lkPTc5MGI3NjExZDU2NzUwZTI2ZTI0ZjQyMDI0MDBmMjdiMzM0NzBiM2Y5YTVkZGFmMSZlcD12MV9pbnRlcm5hbF9naWZzX2dpZklkJmN0PWc/xT5LMXhjjIkpz8hYWI/giphy.gif)
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 24 May 2023, 22:21
Thomas H wrote: ↑24 May 2023, 08:51
ዓብይ አህመድ ከ7ኛ ክፍል በቀጥታ ኮሌጅ እንደገባ አሁን ይረጋገጣል እውነተኛ ምርመራ ከተደረገ
የትምህርት ማስረጃ ማጣራት . . .
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለህ/ተ/ም/ቤት የተናገሩት ፦
" በሁሉም #የፌደራል_ተቋማት የጠቅላይ ሚኒስቴሩን ቢሮ ጨምሮ የሰራተኞችን ማህደር መመርመር ጀምረናል። ምን ያህሉ እውነተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዞ ነው ? ምን ያህሉ አይደለም የሚል ምርመራ እያካሄድን ነው፤ ከራሳችን ጀምረን።
ማህበረሰቡ ልክ እንደፈተናው [የ12ተኛ ክፍል ፈተና] እንዲያውቅልን የምንፈልገው ከአሁን በኋላ በተጭበረበረ ድግሪ፤ በተጭበረበረ ዲፕሎማ የሚሰራ ስራ አይኖርም የሚለውን ለማሳወቅ ነዉ። በዚህ ዓመት እሱን እንጨርሳለን ብለን እናስባለን። "
![](https://blog.cambridge.es/wp-content/uploads/2016/07/27.gif)
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 34529
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 May 2023, 22:34
ብርሃኑ ነጋ በ16/17 አመቱ ከነጌታቸው ማሩና ብርሃነ መስቀል ረዳ ጋር ጀምሮ ከድፍን 50 አመት በኋላ የወረሙማ ተለጣፊ ሆኖ የሃይሌ ፊዳን ጽዋ ቢቀምስ ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት ፈጽሞ ያልፋል ። የአቢይ አህመድ መንግስት የፈለገው የፖለቲካ ሳይንቲስት ሊበይን ይችላል፣ ከዚህ በኋል የኢትዮጵያ ቅቡልነት የሚያገኝ መንግስት አይሆንም። አቢይም ሁለተኛ ሕዝብ ሰልፍ የሚወጣለት መሪ አይሆንም! ባለም ላይ ያሉ የፖለቲካ ልሂቃን ሰብስቡ! አቢይ በጦር፣ በጉልበት፣ በተቃዋሚዎች ድክመት ታግዞ ለጥቂት ግዜ ይገዛ ይሆናል! በዲክታተርነት በቃ! ለራሱ ታሪክና ክብር ወይም መለስን ሊሆን ይችላል በጉልበት በመቆየት! ወይም ሃይልማሪያም ደሳለኝን ሊሆን ይችላል፣ እስከነክብሩ ስልጣን በመልቀቅ!!! ታሪክ ለአቢይ የደቀነችው አማራጮች እነዚህ ናቸው ! ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ! ቃሌ መሬት ጠብ አይልም!!!
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 24 May 2023, 22:45