ሕገመንግስቱ ይከለክላል ነዉን ወይስ አይደነግግም ነዉ ጥያቄዉ መሆን የነበረበት፣ ተጠይቆ ከሆነ።
የኢትዮጵያ ሕገመንግስት የክልሉን መቀመጫ መደንገግ የምችል (ያለበት) አይመስለኝም።
የምከለክል ከሆነ ግን ያን መጠቆም ነበረባቸዉ።
ኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ኣላት ብሎ ግን ህገመንግስቱ ይደነግጋል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሕገመንግስቱ ይከለክላል ነዉን ወይስ አይደነግግም ነዉ ጥያቄዉ መሆን የነበረበት፣ ተጠይቆ ከሆነ።
ጥያቄው መጀመሪያ ህገ-መንግሥት አለዎይ ነው። ሕገ-መንግስት ሳይኖር ድንጋጌ መጠየቅ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባይ ቁጥጥ አይነት ነው።