Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የጳጳሳቱ ሹመት ከነፃነት በሗላ እንዲሆን በመንፈስ ቅዱስ የተሞላችው ቤተክርስቲያን ወስናለች!

Post by Jirta » 22 May 2023, 15:31

ቅቤው ዘመኑን በልቷል:: ምን ዘመኑን ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠር የንፁሃንን ደም ስጋም በልቷል:: አሁን የቀረው የራሱን መብላት ነው:: ለዚህም የቅቤው ዘመዶች ጩቤ ሆነው እየጠበቁት ነው!
ካላስ!