Re: የሽመልስና አብይ ቄስ: “መጠጥ አለ፣ እንጅራ አለ፣ ሸሌ አለ!”
ሰውን ‘አባ’ ስላልከው፣ የቄስ ቆብ ስላለበስከው፣ የላቲን ፊደል ስላስቆጠርከውና መነፅር ስላጠለክለት ፣ ይለወጣል ማለት አይደለም። ፋቅ ፋቅ ብታደርገው ሜንጫ የታጠቀ ተብታባ እንሰሳ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ።

ከእነ 'ሰይጣን ይግዛን' ጳጳሳት ይከፋል ብለህ ነው?
Re: የሽመልስና አብይ ቄስ: “መጠጥ አለ፣ እንጅራ አለ፣ ሸሌ አለ!”
አዎ በትክክል ተሳስተዋል፣ ማወዳደር አያስፈልግም ነበር። ጁንታው እኮ ቀንድ የሌለው ሰይጣን ነው። ሀይላንድ አንጠልጥሎ ሲያበቃ፣ ወንድ ልጅን ሶዶሜ ሲያደርግ ኖሮ ሲያበቃ፣ እርጉዝ በጩቤ ዘልዝሎ ሲያበቃ ሌላ ምን ልትለው ትሻለህ? ትኋን!