Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Selam/ » 20 May 2023, 00:02

እንደምገምተው “አባ” የሚለው ቃል ከአማርኛ ተቀድቶ የተለጠፈ ይመስለኛል። ታዲያ ግን ከዚያ በፊት ማን ነበር የአባ-ገዳ መጠሪያ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Horus » 20 May 2023, 00:20

Selam,
አባ የሚለው ቃልም ገዳ የሚለው ቃልም የግእዝ ቃላት ናቸው ። ገዳ የሚለው ቃል በአፈ ወረሞ ውስጥ የለም ። ለዛሬ አባ በሚለው አቆማለሁ ። አባ ፣ አባት፣ አቢ ፣ አቦ እያለ አፍ የምንፈታበት ቃል ሲሆን ሌላው የግ ዝ ትርጉሙ ባለቤት፣ የአንድ ነገር ጌታ ኦውነር ማለት ነው ። በአፋን ወረሞ አባት ለማለት ሌላ ቃል ይኑር አይኑር አላቅም።

ሌላ ግዜ ስለ ገዳ! እስቲ ዴፌንድ ዘ ትሩትህ ገዳን በሱ ቋንቋ ውስጥ ያሳየን !

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Selam/ » 20 May 2023, 01:01

ምናልባት ከእስልምና ወይንም ከክርስትና መስፋፋት ጋር ከ 150-200 ዓመታት ወዲህ ተያይዞ የመጣ ሊሆን ይችላል እንጂ ከዚያ በፊት እተፃፉ መፅሀፎች ላይ ቃሉ ከገዳ ጋር ተያይዞ ተፅፎ አላየሁም። ከዚያ በፊት የነበሩ ተጓዦች travelers ስለ ኦሮሞ ባህል ውስጡ ገብተው ፅፈዋል ግን ‘አባ’ ከትግሬ ወይንም አማራ ጋር አያይዘው እንጂ የፃፉት፣ ኦሮሞን በተመለከተ ስቼው ካልሆነ የለም።
Horus wrote:
20 May 2023, 00:20
Selam,
አባ የሚለው ቃልም ገዳ የሚለው ቃልም የግእዝ ቃላት ናቸው ። ገዳ የሚለው ቃል በአፈ ወረሞ ውስጥ የለም ። ለዛሬ አባ በሚለው አቆማለሁ ። አባ ፣ አባት፣ አቢ ፣ አቦ እያለ አፍ የምንፈታበት ቃል ሲሆን ሌላው የግ ዝ ትርጉሙ ባለቤት፣ የአንድ ነገር ጌታ ኦውነር ማለት ነው ። በአፋን ወረሞ አባት ለማለት ሌላ ቃል ይኑር አይኑር አላቅም።

ሌላ ግዜ ስለ ገዳ! እስቲ ዴፌንድ ዘ ትሩትህ ገዳን በሱ ቋንቋ ውስጥ ያሳየን !

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Horus » 20 May 2023, 01:43

Selam/ wrote:
20 May 2023, 01:01

አባ (አባት/ባለቤት/ጌታ) በሚለው ምንም አይነት ችግር የለም ። ቃሉ እስከ ላቲን ድረስ ያለ ከጥንታዊ ግብጽ ወደ ሴም ቋንቋ ከዚያ ወደ ላቲን የሄደ ዛሬ ፓድሬ፣ ፓትሬ፣ ፓትሪያርክ ወዘተ የሚልው ግዙፍ ቃል ነው ሲሆን አባት ምለት ነው። ይህ ቃል በእስዋሂሊ ውስጥ እንኳ ቢገኝ አልደነቅም ። አበው ማለት ነው ፣ ትልቅ የሃይማኖት ቃል ነው !

እኔ እስካሁን ለህዝብ ያላወጠኋቸው ሁለት ጽንሶች አሉ አንዱ ገዳ ነው ። ጉራጌኛ ታውቅ እንደ ሆን አላቅም ። ገዳ በጉራጌኛ በጣም ተራ ቃል ነው ። ግልጽና ረጅም ዘመን ጥቅም ላይ ያለ ቃል ነው ። የወረሞ ቋንቋ ሊቃውንት ገዳ በአፍን ወረሞ ውስጥ በሰፊው ለመኖሩ እስከ ሚያሳዩ የጉራጌኛውን ትርጉም አልገልጽም ። ኢሬቻም እንዲሁ ነው የሴም ቃል ነው ።

ይህው እንደ ምታየው ዲዲቲ ጸጥ ይላል!!!

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Yimer » 20 May 2023, 06:10

ግን እንደት ነው የምታስቡት? በዘር ጥላቻ ተለክፋችኅል::

- የኦሮሞን መሬት ... ከሌላው የተወሰደ ነው ትላላችሁ
- ታዋቂ ኦሮሞወችን ... ወይ ጉራጌ ወይም አማራ ናቸው ትላላችሁ
- አሁን ደግሞ የኦሮምኛ ቃላትም ከሌላ ቋንቋወች የተዘረፉ ናቸው እያላችሁ ነው::

ጥላቻ ጥላቻን ነው የሚወልደው:: ይህ ህዝብ መሬቱን: ቋንቋውን: ባህሉን እና ማንነቱን: ስለተቀማ ነው ለዘመናት ሲታገል የኖረው::

50-60 ሚሊየን ህዝብን እንድህ ማዋረድ ... ያሳፍራል:: ጥሩው ነገር የናንተ ጥላቻ በኦሮሞ ገበሬ ህይወት ላይ ቅንጣት ለውጥ አያመጣም::

ፕሊስ ትንሽ አስቡ

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Selam/ » 20 May 2023, 08:46

ወዳጄ - ችግሩ የጀመረው የኦነግ-ሸኔ ልሂቃንና ካድሬዎች “የተቀማነውን መሬት እያስመለስን ነው” ማለትን ስለሚያዘወትሩ ስለሆነ “ህዝብን መጥላት ነው” ብለህ አታድበስብሰው።

የመልሱ ምትም በቀላሉ እንዲህ ይላል፥ ሲጀመር በሶማሌ ተገፍተህ ከቦረና ተነስተህ የግራኝ መሃመድ ሎሌ ሆነህ በሞጋሳ ወደሸዋ፣ ወለጋ፣ ጂማ፣ ወሎ ተስፋፋህ መጣህ እንጂ መሬት ባህልና ማንነት ማስመለስማ ያለባቸው የጨፈለቅካቸው የቀድሞው ህዝቦች እንጂ አንተ አይደለህም። ይኸም ኬኛ ያም ኬኛ ስትል፣ አማራ የሚባል ህዝብ የለም ስትል፣ ጥቃቅን ጎሳዎችን እኔ ነኝ የማስተዳድራችሁ ስትል፣ በጠራራ ፀሃይ የገዳ፣ የኦዳ፣ የጨሌ፣ የአተቴ የደም ግብር ስታፈስ ፣ ታዲያ አንተ ሲጀመር ማነህ ተብሎ መጠየቅ ህዝብ መጥላት ሳይሆን እውነትን መፈለግ ነው። አንተም ንፁህ ልቦና ካለህ ጠይቅ። የታሪክ አዋቂዎችም ከግራኝ መሃመድ በፊት ስለነበረው የኦሮሞ ታሪክ ሳያጭበረብሩና ሳያሽሞነሙኑ እውነታውን በትክክል ቢፅፉ፣ ያንተ ቢጤ ዘረኛ ካድሬዎችና የኦነግ-ሸኔ የገደል ማሚቴዎች ትንሽ ተንፈስ ይሉ ነበር። ህዝቡማ ምን ጥፋት አለበት፣ አብሮ እየተቆላ አይደለም እንዴ?
Yimer wrote:
20 May 2023, 06:10
ግን እንደት ነው የምታስቡት? በዘር ጥላቻ ተለክፋችኅል::

- የኦሮሞን መሬት ... ከሌላው የተወሰደ ነው ትላላችሁ
- ታዋቂ ኦሮሞወችን ... ወይ ጉራጌ ወይም አማራ ናቸው ትላላችሁ
- አሁን ደግሞ የኦሮምኛ ቃላትም ከሌላ ቋንቋወች የተዘረፉ ናቸው እያላችሁ ነው::

ጥላቻ ጥላቻን ነው የሚወልደው:: ይህ ህዝብ መሬቱን: ቋንቋውን: ባህሉን እና ማንነቱን: ስለተቀማ ነው ለዘመናት ሲታገል የኖረው::

50-60 ሚሊየን ህዝብን እንድህ ማዋረድ ... ያሳፍራል:: ጥሩው ነገር የናንተ ጥላቻ በኦሮሞ ገበሬ ህይወት ላይ ቅንጣት ለውጥ አያመጣም::

ፕሊስ ትንሽ አስቡ

Abere
Senior Member
Posts: 15426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Abere » 20 May 2023, 11:19

Abbo Yimer,

ይህ የጻፍክበትን ቀሽር የአማርኛ ሆሄያት ወረሞ ነው የፈጠረው እንደምትል አልጠራጠርም። በመጀምሪ የወረሞ ኢኮኖሚ 100% በአርብቶ አደርነት( ዘላንነት) ነው። ይህ ማለት ወረሞ ይህ ነው የሚባል መሬት ላይ ሰፍሮ አያውቅም። አርሶ አደር ሁኖ በመንደር መኖር የጀመረው ከጥቂት መቶ አመታት ወድህ ነው። ይህ ታሪክ እና እውነት ነው። ምን ይደረግ - አይሰረዝ።ቋንቋ ደግሞ ስፋት እና ጥልቀት ውስብስብነቱ እንደ ማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ እና መስተጋብር ነው። የዘላን ማህበረሰብ ውስብስ ባለመሆኑ ጥቂት ቃላቶች በመጠቀም አካባቢያዊ እና ቤተሰባዊ ግንኙነቶችን ይገልጻል። ወደ ውቅያኖሳዊ ባህል (ሌሎቻe ነባር ጎሳዎች) ኦሮሞዎች ሲቀላቀሉ የግደታ የሌሎችን ቃላት ወስደው ተጠቅመዋል። ይህ ጥሩ ቢሆንም በድርቅና የእኔ ነው ማለት ግን ስህተት ነው።

Yimer wrote:
20 May 2023, 06:10
ግን እንደት ነው የምታስቡት? በዘር ጥላቻ ተለክፋችኅል::

- የኦሮሞን መሬት ... ከሌላው የተወሰደ ነው ትላላችሁ
- ታዋቂ ኦሮሞወችን ... ወይ ጉራጌ ወይም አማራ ናቸው ትላላችሁ
- አሁን ደግሞ የኦሮምኛ ቃላትም ከሌላ ቋንቋወች የተዘረፉ ናቸው እያላችሁ ነው::

ጥላቻ ጥላቻን ነው የሚወልደው:: ይህ ህዝብ መሬቱን: ቋንቋውን: ባህሉን እና ማንነቱን: ስለተቀማ ነው ለዘመናት ሲታገል የኖረው::

50-60 ሚሊየን ህዝብን እንድህ ማዋረድ ... ያሳፍራል:: ጥሩው ነገር የናንተ ጥላቻ በኦሮሞ ገበሬ ህይወት ላይ ቅንጣት ለውጥ አያመጣም::

ፕሊስ ትንሽ አስቡ

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Horus » 20 May 2023, 14:28

አበረ፣
ከዚህ ይመር ከሚባል ሰው ጋር በከንቱ ነው ምትለፋው! አንድ ዘላን ሕዝብ ወደ ሰፈረ የእርሻ ስልጣኔ፣ የእርሻ ቴክኖሎጂ ተሸጋገረ ማለት ታሪካዊ እድገት ነው በሰው ልጆች ዘንድ ። ልክ ዛሬ ኢንተርኔት የሰጡን ስልጡናንን እንደ ምናመሰኝ ሁሉ የእርሻ ቴክኖሎጂን ያሳዩንን ማመስገን ትንሽ መሆን ሳይሆን ታዳጊ ፕሮግሬሲቭ መሆን ነው። የወረሞ ሕዝብ ዛሬ ገበሬ ነኝ፣ መብቴ ይከበር፣ መሬት ላራሹ ተብሎ ትግል የተደረገለት ከሸዋና ከሰሜን ገበሬ ባለአገሮች (በመሬት ላይ ሰፍረው አገር ባቆሙ፣ አገር ያላቸው) ነው። ይህን እንኳ ማሰብ የማይችል ደንቆሮ ነው ተሰደብኩኝ ተናኩኝ እያለ የሚያላዝነው ።

አገር አቁመው የሰፈረ ማህበረሰብ የፈጠሩ ናቸው ሃይማኖት ያላቸው ምክንያቱም አንድ ቋሚ የሆነ ማምለኪያ ቋሚ መቅደስ ቴፕል፣ መስጂድ፣ ቸርች የሰሩ ። ለዚህ ነው ዘላን ሕዝብ ወይም ሃይማኖት የለውም ፣ እምነት ካለውም ወንዝና ዛፍ የሚያመከው በሄደበት ቦታ ሊኖር የሚችለው ወንዝ ወይም ዛፍ ስለሆነ ነው፣ ቋሚ ቤት ስለሌለው ማለት ነው ። በመሰረቱ ካችልቸር የሚባለ የሰው ልጆች ማህበራዊ አኗኗር ዘዴ በእውን አለ የሚባለ ሰፍረው አገር እና ከተማ ባቆሙ ህዝቦች ዘንድ ብቻ ነው ።

አንድ ምሳሌ እንመልከት በቅድመ ክርስትናም ሆነ እስልምና የራሳቸው አዲስ አመት ያላቸው ሕዝቦች ብዙ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ! ወረሞ የራሱ አዲስ አመት አለው ወይ? ነበረው ወይ? መቼ ነው? አዲስ አመት ካለው በምን መሰረት ነው ግዜውን የሚያሰላው? አሁን ይህን በመጠየቄ ወረሞን ሰደብክ እንደ ምባል አልጠራጠርም!

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Selam/ » 20 May 2023, 16:38

አዲስ አመታቸው የእሬቻ በዓል ሲከበር ይሆናላ።

እሱ ደግሞ አሁን ተለጥጦ፣ ተሻሽሎና የጥንት ቅርፁንና ይዘቱን አራግፎ ጥምቀትን መስሏል። የኦሮሞ ሙስሊሞች (ፖለቲከኞችን ሳይጨምር) ስለእሬቻ ያላቸውን እውነተኛ አስተያየት ባውቅ ደስ ይለኛል።
Horus wrote:
20 May 2023, 14:28
አበረ፣
ከዚህ ይመር ከሚባል ሰው ጋር በከንቱ ነው ምትለፋው! አንድ ዘላን ሕዝብ ወደ ሰፈረ የእርሻ ስልጣኔ፣ የእርሻ ቴክኖሎጂ ተሸጋገረ ማለት ታሪካዊ እድገት ነው በሰው ልጆች ዘንድ ። ልክ ዛሬ ኢንተርኔት የሰጡን ስልጡናንን እንደ ምናመሰኝ ሁሉ የእርሻ ቴክኖሎጂን ያሳዩንን ማመስገን ትንሽ መሆን ሳይሆን ታዳጊ ፕሮግሬሲቭ መሆን ነው። የወረሞ ሕዝብ ዛሬ ገበሬ ነኝ፣ መብቴ ይከበር፣ መሬት ላራሹ ተብሎ ትግል የተደረገለት ከሸዋና ከሰሜን ገበሬ ባለአገሮች (በመሬት ላይ ሰፍረው አገር ባቆሙ፣ አገር ያላቸው) ነው። ይህን እንኳ ማሰብ የማይችል ደንቆሮ ነው ተሰደብኩኝ ተናኩኝ እያለ የሚያላዝነው ።

አገር አቁመው የሰፈረ ማህበረሰብ የፈጠሩ ናቸው ሃይማኖት ያላቸው ምክንያቱም አንድ ቋሚ የሆነ ማምለኪያ ቋሚ መቅደስ ቴፕል፣ መስጂድ፣ ቸርች የሰሩ ። ለዚህ ነው ዘላን ሕዝብ ወይም ሃይማኖት የለውም ፣ እምነት ካለውም ወንዝና ዛፍ የሚያመከው በሄደበት ቦታ ሊኖር የሚችለው ወንዝ ወይም ዛፍ ስለሆነ ነው፣ ቋሚ ቤት ስለሌለው ማለት ነው ። በመሰረቱ ካችልቸር የሚባለ የሰው ልጆች ማህበራዊ አኗኗር ዘዴ በእውን አለ የሚባለ ሰፍረው አገር እና ከተማ ባቆሙ ህዝቦች ዘንድ ብቻ ነው ።

አንድ ምሳሌ እንመልከት በቅድመ ክርስትናም ሆነ እስልምና የራሳቸው አዲስ አመት ያላቸው ሕዝቦች ብዙ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ! ወረሞ የራሱ አዲስ አመት አለው ወይ? ነበረው ወይ? መቼ ነው? አዲስ አመት ካለው በምን መሰረት ነው ግዜውን የሚያሰላው? አሁን ይህን በመጠየቄ ወረሞን ሰደብክ እንደ ምባል አልጠራጠርም!

Abere
Senior Member
Posts: 15426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Abere » 20 May 2023, 16:54

Who is this guy with the ወሸላ ላውነቸር right on his forehead? ምን ዓይነት ቆዳ ነው እባካችሁ - በሰው ልጅ ብልት ይጫዎታል እንደ?
Selam/ wrote:
20 May 2023, 00:02
እንደምገምተው “አባ” የሚለው ቃል ከአማርኛ ተቀድቶ የተለጠፈ ይመስለኛል። ታዲያ ግን ከዚያ በፊት ማን ነበር የአባ-ገዳ መጠሪያ?

Abere
Senior Member
Posts: 15426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Abere » 20 May 2023, 17:41

ሆረስ እንደገለጸው "አባ" የሚለው ቃል ስያሜው የመነጨ ከሴማዊ ቋንቋ ነው።

ይህን ኢንሳይክሎፔድያ ያንብቡት።

https://www.newworldencyclopedia.org/en ... ment%20era.

<In most Semitic languages, the word Abba (also rendered Ab or Aba) means "father" (or more affectionately "Papa" or "Daddy.") According to the Christian Gospels, Jesus used the word "Abba" when praying to God, which reflected a level of intimacy unheard of in the Old Testament era. Thus, we see in early Christian faith development what appears to be a deepening of human sensibility and relationship toward God, the Father, and the concomitant richer sensibility about God's representatives within the growing faith community.>

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Selam/ » 20 May 2023, 17:42

ቦታውና ጊዜውን ባላውቅም የተከበሩ አባ-ገዳ እንደነበሩ አስታውሳለሁ። የአባ-ገዳ ሁሉም ታሪኩ የፀዳ አልነበረም። ከባሪያ ንግድ ጀምሮ፣ እስከ ሁለት ሶስት ሚስትቶች ማጋባትን፣ ሚስትን ለሥጋ ዘመድ ማውረስ መፍቀድን፣ መስዋዕት ማድረግን ከመሳሰሉት አፀያፊ ተግባሮች መላቀቁ ትልቅ ነገር ነው። የወቅቱ ችግር ደግሞ አባ-ገዳ እንደስሙ የህብረተሰብ አሸጋጋሪ መሆን ሲገባው የኦነግ-ሸኔ ሎሌ ሆኗል ልክ ቤተ ክርስቲያኖችና መስጂዶች በበፊቱ መንግሥቶች መገልገያ እንደነበሩት ማለት ነው።
Abere wrote:
20 May 2023, 16:54
Who is this guy with the ወሸላ ላውነቸር right on his forehead? ምን ዓይነት ቆዳ ነው እባካችሁ - በሰው ልጅ ብልት ይጫዎታል እንደ?
Selam/ wrote:
20 May 2023, 00:02
እንደምገምተው “አባ” የሚለው ቃል ከአማርኛ ተቀድቶ የተለጠፈ ይመስለኛል። ታዲያ ግን ከዚያ በፊት ማን ነበር የአባ-ገዳ መጠሪያ?

Abere
Senior Member
Posts: 15426
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አባ ገዳ የሚለው ቃል ከየት መጣ?

Post by Abere » 20 May 2023, 17:52

አመሰግናለሁ ለሰጠኸኝ ማብራሪያ! የታሪክ ምሁራን በአባ ገዳ ጉዳይ የሚሉት ነገር አለ። ይኸውም አባ ገዳ ወይም ገዳ የሚታወቀው ቦረና እንጅ ሌላ ቦታ ገዳ የሚባል ነገር የለም። ወረሞዎች (ቦረናዎች) ወደ አማራ እና ሌሎች ጎሳዎች ለምሳሌ ደቡብ ምዕራብ ጃንጀሮዎች፡ እንድሁም ሸዋ ጊቤ ወደ ጉራጌዎች ወዘተ ሲፈልሱ የቦረናን ገዳ እርግፍ አድርገው ጥለውታል ነው የሚሉት። ስለ ገዳ አመጣጥ እንድሁ ገዳ ለመጀመርያ ይጠቀምበት የነበሩት የባንቱ ጎሳዎች ነበሩ። በባህል መነካካት ወይም መስተገባር ሳብያ ወረሞዎች(ቦረናዎች) ወደ ኢትዮጵያ ከመግባታቸው በፊት ይህን ባህል ባህላቸው አድርገውት መጡ። ባንቱዎች የገዳ ስርዐት ጎጅ ባህል መሆኑን በጊዜ ብዛት በመወቃቸው እርግፍ አድርገው ተውት እንጅ ገዳ የባንቱ ጎሳ ባህል ነው። በመሰረቱ እሬቻም የወረሞ ባህል አይደለም - የእሬቻው ይዘት በወረሞዎች ጎጅ ልማድ ተቀይጧል። እሬቻ የሸዋ አራሽ ገበሬዎች ባህል ነው - የዘላኖች አይደለም።በዚህ ላይ ሆረስ ብዙ የምጽፈው አለ ስላለ እኔ ለመጠቆም ያህል ብቻ ነው።

Selam/ wrote:
20 May 2023, 17:42
ቦታውና ጊዜውን ባላውቅም የተከበሩ አባ-ገዳ እንደነበሩ አስታውሳለሁ። የአባ-ገዳ ሁሉም ታሪኩ የፀዳ አልነበረም። ከባሪያ ንግድ ጀምሮ፣ እስከ ሁለት ሶስት ሚስትቶች ማግባትን፣ ሚስትን ለሥጋ ዘመድ ማውረስን፣ መስዋዕት ማድረግን ከመሳሰሉት አፀያፊ ተግባሮች መላቀቁ ትልቅ ነገር ነው። የወቅቱ ችግር ደግሞ አባ-ገዳ እንደስሙ የህብረተሰብ አሸጋጋሪ መሆን ሲገባው የኦነግ-ሸኔ ሎሌ ሆኗል ልክ ቤተ ክርስቲያኖችና መስጂዶች በበፊቱ መንግሥቶች መገልገያ እንደነበሩት ማለት ነው።

Post Reply