Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ጠሚሩ ሀገር የሚመሩ

Post by Jirta » 20 May 2023, 01:16

ጠሚሩ ሀገር የሚመሩ
ባለብዙ ድግሪ ድግሞ ያልተማሩ
ብዙ ጀሮ ጠገብ ፊደል ያልቆጠሩ
ፓርላማ እየመሩ ጥላቻ ሚያወሩ
ገፀ ባህሪይ እንጅ የውነት የማኖሩ
ያልተፃፈ ስክሪፕት የሚያነበንቡ
ሰው እየነቀሉ ችግኝ የሚተክሉ
ይመናቸውን ሰው ስጋ የሚበሉ
ለባአድ ሀገር ጎርፍ መግለጫ ሚሰጡ
የራሳቸውን ህዝብ ደሙን እየጠጡ
ያገር መሪ ተብለው መንድር የሚውሉ
በዘር በሀይማኖት የሚከፋፍሉ
ጠሚሩ
እኚህ ነበሩ::

አስሮ ገድሎ
ዘቅዝቆ ሰቅሎ
በሳት አቃጥሎ
አባ ገዳይ ኦሮሞ'
ደም ይጠጣል
ስጋ ይበላል
አስከሬን መሀል ቆሞ
አባ ገዳይ ጨፍጫፊ
እኔ ነኝ ይላል አቃፊ
እናቱን ለሳይጣኑ
አባቱን ለስልጣኑ
እናቱን በጥላቻ
አባቱን በቃልቻ
እናቱን ስለዘሩ
አባቱን ለምስጢሩ
በእጁ ገድሏል ጠሚሩ