Re: Mesay Mekonnen, a one man crew, demolishing Oromuma's towers of lies.
Character is fate. አቶ አቢይ አህመድ የሚባል የ16ኛ ዘመን ዱላ ተሸካሚ ዲክታተር ልሁን ባይ መሳይ መኮንን ለማስፈራራት የረገጠው ፋውል የኦርማ ኡማ የምቧይ ካብን እየናደው ነው!! ጀግና መሳይ መኮንን ነው አቢይን አቶ ብሎ የተራ ሚዲያ ሰው! ጀግና መሳይ መኮንን ነው አቢይና ቡድኑን የ16ኛ ዘመን አንጎሎች (የ16ኛ ዘመን ገዳ ወራሪዎች) ብሎ ምንም በዳሞ ስም ሳያሽኮረምም በውነተኛ ጸባያቸው የጠራቸው ! ወንዳታ !!