ይህ የሚገርም ነው!
አንደኛ ትላንት ፖስት ያደረክውን የአማርኛ፣ ፍላሻ፣ ጋፋትና ሁለቱ አገው ቃላቶች ሊስት ተመልከተው ። ገጽ 3 መጨረሻ ላይ ምንጭ (ፋውንቴን) የተባለውን ቃል ይዘህ ተጨረት (የጅረት?) አገውን ተመልከት ! ፍንፍኔን እዚያ ታገኘዋለህ ።
አሁን ከንተ የምንፈልገው ኤክስፐቲስ እነዚህ ያባይ ሸለቆ ና የሸዋ አገዎች ዝርዝር፣ ስርጭት፣ አሁን ላይ የት የት እንደ ሆኑ ጀባ ብትለን እና እነዚህ አገውን የዋጡት የዛሬ ወረሞች ላይ ያለህን ግምት ብታካፍለን!
የጋፋትና ክስታኔ ጉራጌ ቃላት ንጽጽር ከ90% በላይ ፍጹም አንድ ስለሆኑ ብዙ አዳዲስ ሃይፖቲሲሶች እንዳስብ እያደረገኝ ነው ። ስለዚህም የዚህ መዝገበ ቃላት ሙሉ ሶርሱ (አድራሻው) የምታውቅ ከሆነ እባክህን ፖስት አድርገው ።
ጸሃይ ብርሃኗን በየቦታው እየፈነጠቀች ነው ።
ኬር!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=320586
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Noble Amara: ፍንፍኔ አገውኛ ነው!
HERE IS THE BOOK from James Bruce +100 wordsHorus wrote: ↑13 May 2023, 16:33ይህ የሚገርም ነው!
አንደኛ ትላንት ፖስት ያደረክውን የአማርኛ፣ ፍላሻ፣ ጋፋትና ሁለቱ አገው ቃላቶች ሊስት ተመልከተው ። ገጽ 3 መጨረሻ ላይ ምንጭ (ፋውንቴን) የተባለውን ቃል ይዘህ ተጨረት (የጅረት?) አገውን ተመልከት ! ፍንፍኔን እዚያ ታገኘዋለህ ።
አሁን ከንተ የምንፈልገው ኤክስፐቲስ እነዚህ ያባይ ሸለቆ ና የሸዋ አገዎች ዝርዝር፣ ስርጭት፣ አሁን ላይ የት የት እንደ ሆኑ ጀባ ብትለን እና እነዚህ አገውን የዋጡት የዛሬ ወረሞች ላይ ያለህን ግምት ብታካፍለን!
የጋፋትና ክስታኔ ጉራጌ ቃላት ንጽጽር ከ90% በላይ ፍጹም አንድ ስለሆኑ ብዙ አዳዲስ ሃይፖቲሲሶች እንዳስብ እያደረገኝ ነው ። ስለዚህም የዚህ መዝገበ ቃላት ሙሉ ሶርሱ (አድራሻው) የምታውቅ ከሆነ እባክህን ፖስት አድርገው ።
ጸሃይ ብርሃኗን በየቦታው እየፈነጠቀች ነው ።
ኬር!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=320586
https://www.google.ca/books/edition/Tra ... frontcover
James bruce details that Amharic and Geez deeply influenced the Falasha and Gaffat this was recorded in 1771 more likely James Bruce visited the Gaffat near Gojjam south of the Abay River. So in reality Gaffat more likely is Guragegna-Agewugna language but largely influenced by Amharic. There is also a chance that Gaffat split into northern (Abaymado) and southern dialects (Ambo-Mugar). The interactions between Amhara and Gaffat began during Amdeseyouns reign in 1300s and became more stronger during the reign of North Shewan Zara Yaqob (Ge'ez: ዘርዐ ያዕቆብ; 1399 – 26 August 1468) when he ordered the Gafat to convert to Christianity. Thus increasing their use of Amharic Language. So by 1771 Gafategna became around 30-50% Amaregna
Re: Noble Amara: ፍንፍኔ አገውኛ ነው!
አመሰኛለሁ ኖብል አማራ። እኔ ከዚህ ቀደም በጣም ድሮ አንድ ሕርትዥ የሚባል ሊንግዊስት የሰሜን ጉራጌ (ክስታኔኛና) ጋፋቴ ተወራራሽ ናቸው ሲል ልክ ከሃረሬኛና ስልጤ ጋር አይነት ያለን ቅርበት አድርጌ በመውሰድ ለብዙ አመታ ትኩረ ሰጥቼ አላጠናሁትም ነገር ጋፋትኛን ። አገራቸው እንደ ገብጣን ይባል እንደ ነገር የዛሬ አዲስ አለም ድንደ በረት ዙሪያ እና ወደ ጎጃም አባይን ተሻግረው የሰፈሩት ደጋ ዳሞት ጎጃም እንደ ሆነ አውቅ ነበር ።
መንግስቱ ስልጣን ላይ እንደ ወጣ ሁለት ሊሞቱ የደረሱ አሮጊቶች ወንጪ ይሁን አምቦ ሌላ ሃይቅ ውስጥ ተገኝተው የሚናገሩት ቋንቋ ማንም ማወቅ አልቻለም ተብሎ ሲጻፍ ትዝ ይለኛል ። በኔ ግምት ጋፋቶች የነበሩ ይመስለኛል ። እነሱም ሳይዘገቡ ሞቱ።
የጋፋት መጽሃፍ ቅዱስ አለ ይባላል ፣ እርግጠኛ አይደለሁም ። እነዚህ ጥቂት ቃላት የሚያሳዩት ነገር ቋንቋው በተመለክተ ሰዎቹ 100% ሞተዋል ለማለት ያስቸግራል ። ለምሳሌ ክስታኔኛ ከአማርኛ ጋር አንድ በሚያደርጉት ቃላት ጋፋቴና ክስታኔ አንድ ናቸው ። ያ አያስገርምም ። ነገር ክስታኔኛ ፍጹም ካማርኛ ጋር በማይመሳሰልበት ቱባ ቃላት አንድ የሆኑት ጋፋትና ክስታኔ ናቸው ።
ለምሳሌ ጸውራን (የግዕዙ ጸዋረ) ፍጹም የጠፋ ቃል ነው ። ጠወረ ተሸከመ ሲሆን ጠንካራ ማለት ነው። ጥረት የሚለው ቃልና ዛሬ ጡረታ (መጦር) የሚለው ቃል ነው። ያ ቃል እዚህ አለ። እርጉዝ ለማለት (ነፍሰ ጡር) ለቀባ እንለዋለን፣ ጋፋት ለቀባ ይለዋል ። ሙሉውን ፖስት አደርገዋለሁ ። እና ይህን ሁሉ የምለው እስከ 80% እስከ 90% ከክስታኔ ጋር አንድ ከሆነ ቋንቋውን ተሸክመንላቸው አለን ።
መንግስቱ ስልጣን ላይ እንደ ወጣ ሁለት ሊሞቱ የደረሱ አሮጊቶች ወንጪ ይሁን አምቦ ሌላ ሃይቅ ውስጥ ተገኝተው የሚናገሩት ቋንቋ ማንም ማወቅ አልቻለም ተብሎ ሲጻፍ ትዝ ይለኛል ። በኔ ግምት ጋፋቶች የነበሩ ይመስለኛል ። እነሱም ሳይዘገቡ ሞቱ።
የጋፋት መጽሃፍ ቅዱስ አለ ይባላል ፣ እርግጠኛ አይደለሁም ። እነዚህ ጥቂት ቃላት የሚያሳዩት ነገር ቋንቋው በተመለክተ ሰዎቹ 100% ሞተዋል ለማለት ያስቸግራል ። ለምሳሌ ክስታኔኛ ከአማርኛ ጋር አንድ በሚያደርጉት ቃላት ጋፋቴና ክስታኔ አንድ ናቸው ። ያ አያስገርምም ። ነገር ክስታኔኛ ፍጹም ካማርኛ ጋር በማይመሳሰልበት ቱባ ቃላት አንድ የሆኑት ጋፋትና ክስታኔ ናቸው ።
ለምሳሌ ጸውራን (የግዕዙ ጸዋረ) ፍጹም የጠፋ ቃል ነው ። ጠወረ ተሸከመ ሲሆን ጠንካራ ማለት ነው። ጥረት የሚለው ቃልና ዛሬ ጡረታ (መጦር) የሚለው ቃል ነው። ያ ቃል እዚህ አለ። እርጉዝ ለማለት (ነፍሰ ጡር) ለቀባ እንለዋለን፣ ጋፋት ለቀባ ይለዋል ። ሙሉውን ፖስት አደርገዋለሁ ። እና ይህን ሁሉ የምለው እስከ 80% እስከ 90% ከክስታኔ ጋር አንድ ከሆነ ቋንቋውን ተሸክመንላቸው አለን ።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Noble Amara: ፍንፍኔ አገውኛ ነው!
Horus wrote: ↑13 May 2023, 19:45አመሰኛለሁ ኖብል አማራ። እኔ ከዚህ ቀደም በጣም ድሮ አንድ ሕርትዥ የሚባል ሊንግዊስት የሰሜን ጉራጌ (ክስታኔኛና) ጋፋቴ ተወራራሽ ናቸው ሲል ልክ ከሃረሬኛና ስልጤ ጋር አይነት ያለን ቅርበት አድርጌ በመውሰድ ለብዙ አመታ ትኩረ ሰጥቼ አላጠናሁትም ነገር ጋፋትኛን ። አገራቸው እንደ ገብጣን ይባል እንደ ነገር የዛሬ አዲስ አለም ድንደ በረት ዙሪያ እና ወደ ጎጃም አባይን ተሻግረው የሰፈሩት ደጋ ዳሞት ጎጃም እንደ ሆነ አውቅ ነበር ።
መንግስቱ ስልጣን ላይ እንደ ወጣ ሁለት ሊሞቱ የደረሱ አሮጊቶች ወንጪ ይሁን አምቦ ሌላ ሃይቅ ውስጥ ተገኝተው የሚናገሩት ቋንቋ ማንም ማወቅ አልቻለም ተብሎ ሲጻፍ ትዝ ይለኛል ። በኔ ግምት ጋፋቶች የነበሩ ይመስለኛል ። እነሱም ሳይዘገቡ ሞቱ።
የጋፋት መጽሃፍ ቅዱስ አለ ይባላል ፣ እርግጠኛ አይደለሁም ። እነዚህ ጥቂት ቃላት የሚያሳዩት ነገር ቋንቋው በተመለክተ ሰዎቹ 100% ሞተዋል ለማለት ያስቸግራል ። ለምሳሌ ክስታኔኛ ከአማርኛ ጋር አንድ በሚያደርጉት ቃላት ጋፋቴና ክስታኔ አንድ ናቸው ። ያ አያስገርምም ። ነገር ክስታኔኛ ፍጹም ካማርኛ ጋር በማይመሳሰልበት ቱባ ቃላት አንድ የሆኑት ጋፋትና ክስታኔ ናቸው ።
ለምሳሌ ጸውራን (የግዕዙ ጸዋረ) ፍጹም የጠፋ ቃል ነው ። ጠወረ ተሸከመ ሲሆን ጠንካራ ማለት ነው። ጥረት የሚለው ቃልና ዛሬ ጡረታ (መጦር) የሚለው ቃል ነው። ያ ቃል እዚህ አለ። እርጉዝ ለማለት (ነፍሰ ጡር) ለቀባ እንለዋለን፣ ጋፋት ለቀባ ይለዋል ። ሙሉውን ፖስት አደርገዋለሁ ። እና ይህን ሁሉ የምለው እስከ 80% እስከ 90% ከክስታኔ ጋር አንድ ከሆነ ቋንቋውን ተሸክመንላቸው አለን ።
Re: Noble Amara: ፍንፍኔ አገውኛ ነው!
Noble Amara,
ለቪዲዮው አመሰኛለሁ ! ግን ያ ቪዲዮ ከጥቅመው ይልቅ ጉዳቱ በለጧል ። በጣም የተበላሸ ክስታኔኛ ነው ። ትክክለኛ ተናጋሪ ይህን ይመስላል ከሞላ ጎደል ። ይህ ተራኪ እንኳ አንዳንድ የሳታቸው ቃላት አሉ ።

You are talking about the sickening and contaminated fountain gushing out of your dirty Back Hole not about the type of curative clean fountain spring water coming from the underground.Horus wrote: ↑13 May 2023, 16:33ይህ የሚገርም ነው!