Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም>

Post by Abere » 12 May 2023, 19:52

ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም - ባለ ስጣን እንጠብቃለን እንጅ አንግደልም >

እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን አማራን የወረረው የኦሮሞ ልዩ ሀይል ተብሎ የኦነግ ሰራዊት የነበረው የመከላካያን ልብስ የለበሰ ነው።

--- እውነተኛው የመከላከያ ሰራዊት በብዛት በ3 ዙር ጦርነት አልቋል። አሁን ያለው የአንድ ብሄር (ኦሮሞ ) በተለያየ ዙር የሰለጠነ የጫካው ኦነግ ሰራዊት ነው። ወለጋ ሲጨፈጭፍ ከርሞ አሁን ደግሞ ወደ አማራ ክልል ተልኮ አንገት ለአንገት ተያይዘን እይወደቅን ነው።

--- ይህ ወራሪ ሃይል የሚያስፈታው ትጥቅ ሲያጣ ቤት ለቤት እየዞረ ጌጣ ጌጥ ይሰርቃል፤ ብር ይቀማል።

-- ወደ ህዝብ አንተኩስም ያሉ እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላካየ ሰራዊት ላይ በተለይ ከሌሎች ብሄር የሆኑት ላይ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው።

-- የወያኔ ምርኮኛ የነበሩት መከላካያ አባላት ወያኔ የሽንት ቤት ውሃ ስታስጠጣቸው እንዳልነበረ እኛ ከጎናቸው ቆመን ተዋድቀን ነጻ ያደረግናቸውን ፋኖዎች በሚያሳዝን ሁኔታ ለማሳደድ ህሌና እና ሞራላቸው መፍቀዱ ይገርማል - ሰው ለሆነ ይህን ማሰብ አስቸጋሪ ነው

--- የአማራ ህዝብ ይህን የኦነግ ወራሪ መውጫ መግቢያውን በማሳጣት አሳደህ ቅጣው። ወለጋ ያፍሰሰው የንጹሃን ደም ጠርቶት ነው የመጣው። ሂሳብ ሊወራረድበት የመጣ የአንድ ብሄር ወራሪ ነው።

-- እውነተኛ ኢትዮጵያ የመከላካያ አባላት ፋኖ ኢትዮጵያዊ ነው። ከዚህ ሃይል ጋር አብራችሁ ቁሙ። የሽንት ቤት ውሃ ካስጠጣችሁ ወያኔ እና ከኋላችሁ ከወጋችሁ ኦነግ ጋር መቆም ለመከላከያ ውርደት ነው።

-- እኔም ሆንኩ ሌሎች ፋኖዎች የአማራ ባለስልጣን አንገድልም። ይህ ቅጥፈት ከወያኔ የተቀሰመ ሴራ ነው።

--- የኦነግ ከኢትዮጵያ ሳናጠፋ ዱር ቤታቸን ነው። ፋኖ ቤቱ የሚገባው በነጻነት እንጅ ባርነት እና መደፈር ሰፍኖ አይደለም።

-- እብሪተኛው እና ቀጣፊው አብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን ለወያኔ እሰጣለሁ ብሎ ለጌቶቹ ቃል መግባቱን እናውቃለን። ወልቃይት እና ራያ የአብይ የግል ሃብት እና ራስቱ አይደለም። የእኛ ነው ዛሬም ነገም በደማችን እንጠብቀዋለን። አብይ ያልፋል ወልቃይት እና ራያ ግን አማራነታቸው አያልፍም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19165
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም>

Post by Axumezana » 12 May 2023, 20:41

የት፥መቸ፥ ነው፥ ወያኔ፥ ምርኮኛን፥ የሽንት፥ቤት፥ ውሃ፥ ያጠጣው? የሽንት፥ ቤት፥ ውሃ፥ማለትስ፥ ምንድነው?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም>

Post by sun » 12 May 2023, 21:05

Abere wrote:
12 May 2023, 19:52
ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም - ባለ ስጣን እንጠብቃለን እንጅ አንግደልም >

እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን አማራን የወረረው የኦሮሞ ልዩ ሀይል ተብሎ የኦነግ ሰራዊት የነበረው የመከላካያን ልብስ የለበሰ ነው።

--- እውነተኛው የመከላከያ ሰራዊት በብዛት በ3 ዙር ጦርነት አልቋል። አሁን ያለው የአንድ ብሄር (ኦሮሞ ) በተለያየ ዙር የሰለጠነ የጫካው ኦነግ ሰራዊት ነው። ወለጋ ሲጨፈጭፍ ከርሞ አሁን ደግሞ ወደ አማራ ክልል ተልኮ አንገት ለአንገት ተያይዘን እይወደቅን ነው።

--- ይህ ወራሪ ሃይል የሚያስፈታው ትጥቅ ሲያጣ ቤት ለቤት እየዞረ ጌጣ ጌጥ ይሰርቃል፤ ብር ይቀማል።

-- ወደ ህዝብ አንተኩስም ያሉ እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላካየ ሰራዊት ላይ በተለይ ከሌሎች ብሄር የሆኑት ላይ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው።

-- የወያኔ ምርኮኛ የነበሩት መከላካያ አባላት ወያኔ የሽንት ቤት ውሃ ስታስጠጣቸው እንዳልነበረ እኛ ከጎናቸው ቆመን ተዋድቀን ነጻ ያደረግናቸውን ፋኖዎች በሚያሳዝን ሁኔታ ለማሳደድ ህሌና እና ሞራላቸው መፍቀዱ ይገርማል - ሰው ለሆነ ይህን ማሰብ አስቸጋሪ ነው

--- የአማራ ህዝብ ይህን የኦነግ ወራሪ መውጫ መግቢያውን በማሳጣት አሳደህ ቅጣው። ወለጋ ያፍሰሰው የንጹሃን ደም ጠርቶት ነው የመጣው። ሂሳብ ሊወራረድበት የመጣ የአንድ ብሄር ወራሪ ነው።

-- እውነተኛ ኢትዮጵያ የመከላካያ አባላት ፋኖ ኢትዮጵያዊ ነው። ከዚህ ሃይል ጋር አብራችሁ ቁሙ። የሽንት ቤት ውሃ ካስጠጣችሁ ወያኔ እና ከኋላችሁ ከወጋችሁ ኦነግ ጋር መቆም ለመከላከያ ውርደት ነው።

-- እኔም ሆንኩ ሌሎች ፋኖዎች የአማራ ባለስልጣን አንገድልም። ይህ ቅጥፈት ከወያኔ የተቀሰመ ሴራ ነው።

--- የኦነግ ከኢትዮጵያ ሳናጠፋ ዱር ቤታቸን ነው። ፋኖ ቤቱ የሚገባው በነጻነት እንጅ ባርነት እና መደፈር ሰፍኖ አይደለም።

-- እብሪተኛው እና ቀጣፊው አብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን ለወያኔ እሰጣለሁ ብሎ ለጌቶቹ ቃል መግባቱን እናውቃለን። ወልቃይት እና ራያ የአብይ የግል ሃብት እና ራስቱ አይደለም። የእኛ ነው ዛሬም ነገም በደማችን እንጠብቀዋለን። አብይ ያልፋል ወልቃይት እና ራያ ግን አማራነታቸው አያልፍም።
The Ethiopian people are used to the blatant lies of these vagabond outlaws who have been publicly and visibly advocating, facilitating, agitating, arming, training and killing several innocent people among them ato Girma Yeshitila.RIP! It is these same ethio 360 banditos who on their own media called for ato Girma Yeshitila to be assassinated as soon as possible and assigned the assassination task to ato Mirre Wedajo and his group.

After the killing the ethio 360 outlaws knew the death before any one else as they were instantly informed by Mirre Wedajo straight from the point of killing. Minalachew Simachew of Ethio 360 was saying in public on Ethio360 that he has been demanding that At Girma Yeshitila resign from his position but unfortunately he did not obey his orders. Then now he is killed and I am happy about the killing" ato Minalachew Simachew was saying in public.

Abere the pathological liar mad bere can believe his own lies but no one else will even believe a fraction of it. Fanno must hand over all government and non governmental weapons and join the army, the federal police, regional police, etc, but not as armed outlaws roaming the country, in a country being ruled by law and government.

There should never be any one in the country to permanently arm themselves illegally and do whatever they want outside of the direct government control. NEVER! Fannos have lots of choice at their age other than carrying lousy guns and loitering around and wasting their times and their lives mainly helping the decadent egos of the paranoid and hallucinated individuals seeking power by the power of the gun (old habits die hard!) instead of seeking power through the ballot (new habits and modern practices to be cherished and loved).
Last edited by sun on 12 May 2023, 21:16, edited 1 time in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም>

Post by TGAA » 12 May 2023, 21:30

sun wrote:
12 May 2023, 21:05
Abere wrote:
12 May 2023, 19:52
ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም - ባለ ስጣን እንጠብቃለን እንጅ አንግደልም >

እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን አማራን የወረረው የኦሮሞ ልዩ ሀይል ተብሎ የኦነግ ሰራዊት የነበረው የመከላካያን ልብስ የለበሰ ነው።

--- እውነተኛው የመከላከያ ሰራዊት በብዛት በ3 ዙር ጦርነት አልቋል። አሁን ያለው የአንድ ብሄር (ኦሮሞ ) በተለያየ ዙር የሰለጠነ የጫካው ኦነግ ሰራዊት ነው። ወለጋ ሲጨፈጭፍ ከርሞ አሁን ደግሞ ወደ አማራ ክልል ተልኮ አንገት ለአንገት ተያይዘን እይወደቅን ነው።

--- ይህ ወራሪ ሃይል የሚያስፈታው ትጥቅ ሲያጣ ቤት ለቤት እየዞረ ጌጣ ጌጥ ይሰርቃል፤ ብር ይቀማል።

-- ወደ ህዝብ አንተኩስም ያሉ እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላካየ ሰራዊት ላይ በተለይ ከሌሎች ብሄር የሆኑት ላይ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው።

-- የወያኔ ምርኮኛ የነበሩት መከላካያ አባላት ወያኔ የሽንት ቤት ውሃ ስታስጠጣቸው እንዳልነበረ እኛ ከጎናቸው ቆመን ተዋድቀን ነጻ ያደረግናቸውን ፋኖዎች በሚያሳዝን ሁኔታ ለማሳደድ ህሌና እና ሞራላቸው መፍቀዱ ይገርማል - ሰው ለሆነ ይህን ማሰብ አስቸጋሪ ነው

--- የአማራ ህዝብ ይህን የኦነግ ወራሪ መውጫ መግቢያውን በማሳጣት አሳደህ ቅጣው። ወለጋ ያፍሰሰው የንጹሃን ደም ጠርቶት ነው የመጣው። ሂሳብ ሊወራረድበት የመጣ የአንድ ብሄር ወራሪ ነው።

-- እውነተኛ ኢትዮጵያ የመከላካያ አባላት ፋኖ ኢትዮጵያዊ ነው። ከዚህ ሃይል ጋር አብራችሁ ቁሙ። የሽንት ቤት ውሃ ካስጠጣችሁ ወያኔ እና ከኋላችሁ ከወጋችሁ ኦነግ ጋር መቆም ለመከላከያ ውርደት ነው።

-- እኔም ሆንኩ ሌሎች ፋኖዎች የአማራ ባለስልጣን አንገድልም። ይህ ቅጥፈት ከወያኔ የተቀሰመ ሴራ ነው።

--- የኦነግ ከኢትዮጵያ ሳናጠፋ ዱር ቤታቸን ነው። ፋኖ ቤቱ የሚገባው በነጻነት እንጅ ባርነት እና መደፈር ሰፍኖ አይደለም።

-- እብሪተኛው እና ቀጣፊው አብይ አህመድ ወልቃይት እና ራያን ለወያኔ እሰጣለሁ ብሎ ለጌቶቹ ቃል መግባቱን እናውቃለን። ወልቃይት እና ራያ የአብይ የግል ሃብት እና ራስቱ አይደለም። የእኛ ነው ዛሬም ነገም በደማችን እንጠብቀዋለን። አብይ ያልፋል ወልቃይት እና ራያ ግን አማራነታቸው አያልፍም።
The Ethiopian people are used to the blatant lies of these vagabond outlaws who have been publicly and visibly advocating, facilitating, agitating, arming, training and killing several innocent people among them ato Girma Yeshitila.RIP! It these same ethio 360 bandits who on their own media called for ato Girma Yeshitila to be assassinated as soon as possible and assigned the assassination task to ato Mirre Wedajo and his group.

After the killing the ethio 360 outlaws knew the death befoire any one else as they were instantly informed by Mirre Wedajo straing from the point of killing. Minalachew Simachew of Ethio 360 was saying in public on Ethio360 that he has been demanding that At Girma Yeshitila resign from his position but unfortunately he did not obey his orders. Then now he is killed and I am happy about the killing" ato Minalachew Simachew was saying this in public.

Abere the pathological liar mad bere can believe his own lies but no one else will even believe a fraction of it. Fanno must hand over all government and non governmental weapons and join the army, the federal police, regional police, etc, but not as armed outlaws roaming the country, in a country being ruled by law and government.

There should never be any one in the country to permanently arm themselves illegally and do whatever they want outside of the direct government control. NEVER! Fannos have lots of choice at their age other than carrying lousy guns and loitering around and wasting their times and their lives mainly helping the decadent egos of the paranoid and hallucinated individuals seeking power that will never come to them.
You're a third-rate liar, how hard you try you can't cover your behind. Why do you think 500000 37 round trained Oromia special force have accepted to integrate into the Ethiopian defense forces without a peep, all done secretly because it is a coordinated effort by Abiy and Shimels to assert their supreme power over Ethiopia, Amhara special force with fano on its side is an immovable force to contend with.
If the true intention was to reintegrate and establish a True Ethiopian National Defence force reflecting the country's demography, the issue would have gone to the parliament and come up with a national policy, lead by a neutral body to make sure it is done fairly for all. Not designed by Abiy and Shimels behind closed doors and was forced to be implemented by Abiy watercarrier by BADN in Amhara,now you are sending Shimil's special force to decimate Amharas, it was months a go your special force went jointly with the so-called shene to kill Amharas in Wellega now they are sent to Amhara to finish the job. but the reverse is going to happen the more they get deep into it. Wait. While Abiy was struggling for survival Fano Wedage was rewarded as a hero, now when he tried to hold the Oromo Ethnic cleansers accountable for their crime he turned into a vagabond overnight. If there is a need for joint training between waynes and Oromumas it would be on how to lie. While not being able to lie is a good nature to be admired, to be thoroughly incompetent at it as you try to convince us ethnic cleansing is a way to prosperity the more we hear it repeatedly, we think that makes you a laughingstock. How did you decide to lie to us? By copying and pasting from 27-year-old Weyane's lie books. That Not only makes you incompetent liars, but it also makes you look like fools.

Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ < አንገት ለአንገት እየተናነቅን ያለነው የመከላካያ ዩኒፎርም ከለበሰ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሰራዊት ጋር ነው። እኔ ግርማ የሽጥላን አልገደልኩም>

Post by Abere » 13 May 2023, 11:33

የሽንት ጨርቅ ዕጣቢ እድፍ ውሃ በባልድ በማጠራቀም ለተማረኩ የመከላከያ አባላት ተገደው እንድጠጡት ያደርጉ ነበር መቀሌ ውስጥ ወያኔዎች። This was to dehumanize captive ENDF.
Axumezana wrote:
12 May 2023, 20:41

Post Reply