ምን አለ ኦሌሴንጎ? ምን አለ ኡሁሩ?
ተቀዶ ሲሰማ አንቀልባ ማዝያው የወያኔ እሽሩሩ።
ወይ ደቡብ አፍሪካ ወይ ፕሪቶሪያ እንደ ቦረና ላም ድርቅ እንደ ዞረበት:
ሜዳ ላይ ተቀዶ ፋኖ ሲሸናበት።
አሳላፊው ዐብይ ቅዳበት ቅዳበት፥
የዶላር ረብጣ ከዕርቃኑ ዳንስህ ላይ ቶሎ እንድዘንብበት።
ፓለቲካ ድሪያ ሲሉ ሰማና፥
የበሻሻው ጉብል ገጠመው ፈተና፤
ፋኖ የተባለ እሳተ ገሞራ መራዡ ሳተና፤
ጭፈራ ዲሪያውን አደረገው መና።