መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ተጠቦ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። የአማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በ ጨዋነት አብልቶ ይሸኛል የወያኔን ዘረጦነት እና አራዊትነት በእንቅልፍ አለም ይረሽነዋል።
ለጠገበው ጥይት ለራበው እንጀራ፤
እንድት ነው አገሬ ሰሜን ጃን አሞራ።
እየማረው ሄድ እየማረው፤
ይህ ነው ሳተናው ይኸ ነው አማራው።
-
Union
Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።
የአማራ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ነው! ጠላቶቻችን ተሽመደመዱ!!
Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።
ድሀ፥ በህልሙ፥ ቅቤ፥ባይጠጣ፥ምን፥ ይውጠው፥ ነበር፣!
Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።
የአማራ፥ አምላክ፥ የሚባል፥ የለም፥ አማራን፥ የሚገዛው፥ ደብረ፥ ሊባኖስ፥ ላይ፥ በተክለሃይማኖት፥ ስም፥ የሚገዛው፥ ዘንዶ፥ ነበር፥ ይኸን፥ ዘንዶ፥ ከሁለት፥ አመት፥ ተኩል፥ በፊት፥ ስልጣኑ፥ ተሽሯል። ላዛ፥ ነው፥ አማራ፥ መሪ፥ ሊሆን፥ የማይችለው። የትግራይ፥ ኦርቶዶክስ፥ ወደ፥ አክሱም፥ የተዛወረውም፥ ዞንደው፥ ስለወደቀ፥ ነው።
-
Union
Re: መከላካያ ከጎንደርን ተጨንቆ ለቀቀ - ፋኖ የወንድ በር ሰጥቶ አስወጣው። አማራ ፊት ለፊት ገጥሞ አሸንፎ በጨዋነት አብልቶ ይሸኛል ወያኔን ዘረጦ አራዊትነት በእንቅልፍ ይረሽነዋል።
ወንድሜ አበረ
የዛሬ ዜና ከሆነ አልሰማሁን። የሰሞኑ ዜና ግና ብዙ ክፍለጦር ነው ወደፋኖ የተቀላቀለው። ፋኖም መሳሪያቸውን ተረክቦ ፍላጎት ያላቸውን ወደ ኤርትራ አሻግሯቸዋል። የቀሩት ግን ተቀላቅለው በደንብ እየተዋጉ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ የምንለው ይሄ ነው።

Union, አመሰግናለሁ! ብዙ መረጃዎች ስለሚንሸራሸሩ ማጣራቱ የተሻለ ስለሚያደርገው ነው። እንዳልከው በርካታ የመከላከያ ሰራዊቱ አባላት ተሰላችቷል - ወገናቸውን መውጋት አይፈልጉም። ትርጉም አልባ ጦርነት ውስጥ ህይውታቸውን መሰዋት ከንቱ መሆኑን ተረድተዋል።
union wrote: ↑06 May 2023, 21:08ወንድሜ አበረ