Don't miss this
አቶ አቢይ አህመድ አሊ፡ Grandiose Narcissism 101
Don't miss this
Re: አቶ አቢይ አህመድ አሊ፡ Grandiose Narcissism 101
እባካችሁን ከላይ ያለው የሴዮዋ ቪዲዮ በደምብ ስሙት ! ይህ አቢይ አህመድ የሚባል ኢንፋንታይል ትላንት ሕዝብ የተሳደበውን ቁጭ አግርጋዋልውች ። አቢይ ጥሩ ሰራው ሲል ከሱ ሌላ ሰው እንደ ሌለ፣ ስለ ሌላው ሁሉ አዋቂ እሱ ብቻ ሆኖ ግራንዲዮሲቲ ይተውናል ። ተሳስተሃል ሲባል ይህው ይህው ዉለታ ቢስ እያለ ይሳደባል ትላለች ።
