.
.
.
በባህርዳር ተቀምጦ በኦህዴድ ሪሞት ኮንትሮል ሲመራ የነበረው ቅይጥ እና ድብልቅልቅ ማንነት በያዙ ባንዶች ሲመራ የነበረው የብአዴን አማራ ክልል መንግስት ዛሬ ፍርስርሱ ወጥቶአል፥፥
ባለፉት ሳምንታት ይህ ድብልቅልቅ ንኡስ ማንነቶች ያሉት አመራር ደንግጦ በመሸሽ አዲስ አበባ ከትሞ እንደነበር ታውቁዋል፥፥ ይህ ፈሪ ግን በጣም ተንኮለኛ ድብልቅልቅ ማንነቶችን ይዞ ይንቀሳቀስ የነበረው አገልጋይ ሃይል TDF ሲመጣበት ወደ አዲስ አበባ ፈርጥጦ እንደነበር ይታወቃል፥፥
ክልሉ ከነገ ጀምሮ በኦህዴድ ኮማንድ ፖስት እንዲመራ ትእዛዝ ወጥቶዋል